Blog Archives

ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ዳግም የመጅሊስ ግልበጣ ለማድረግ አስደንጋጭ ደብዳቤ እንዲሰራጭ አደረገ::

-ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ዳግም የመጅሊስ ግልበጣ ለማድረግ በተባረሩ ሰራተኞች ተጻፈ የተባለ የመጅሊሶችን ገበና የሚያጋልጥ አስደንጋጭ ደብዳቤ እንዲሰራጭ አደረገ ልዩ ዘገባ ይዘናል
http://goo.gl/R36eUa
-በሜዳወላቦ ዩንቨርስቲ በኒቃብና በሶላት ሁለት ተማሪዎች ተባበረሩ በኒቃብ ምክኒያት የተባረረችው ተማሪ ከቢቢኤን ጋር ቆይታ አድርጋለች
ሁሉም ሊነቃ በቃ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ያልተቋረጠው የመንግስትና የመጅሊስ አስነዋሪ ጋብቻ በመጅሊሶች አንደበት ሲጋለጥ (FULL VIDEO ሙሉ ቪዲዬ)

ሃዋሳ የተካሄደው የህገ ወጡ መጅሊስ ጠቅላላ ጉባኤ ሙሉ ቪዲዬ እንደሚከተለው ይቀርባል

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=VCDt_10fELo]

 

ቢቢኤን በዛሬው መስከረም 17 ዝግጅታችን
http://goo.gl/ktgu70
መደመጥ ያለበት ልዩ ዝግጅት
ያልተቋረጠው የመንግስትና የመጅሊስ አስነዋሪ ጋብቻ በመጅሊሶች አንደበት ሲጋለጥ ክፍል አንድ 12ተኛው የህገወጡ አህባሽ መጅሊስ ጉባኤ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news, Video