በእምባ ስነይቲ ህዝብ “ውክልናችን ኣንስተናል” ተብለው በህዝቡ የተነሱት የህወሓት ተወካዩ ክቡር ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ ወደ ፖርላማ ለመመለስ እየተራሯጡ ይገኛሉ።
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ተባራሪው ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ By Amdom Gebresilasie

===========
በእምባ ስነይቲ ህዝብ “ውክልናችን ኣንስተናል” ተብለው በህዝቡ የተነሱት የህወሓት ተወካዩ ክቡር ኣቶ ኣፅበሃ ኣረጋዊ ወደ ፖርላማ ለመመለስ እየተራሯጡ ይገኛሉ።
የተከበሩ ኣቶ ኣፅበሃ ግን ኣይገርሙም?
እምባስነይቲን ወክለው ፓርላማ የገቡት ዘንድሮ ለ2ኛ ግዜ ነበር። ይኸም 6 ዓመት ሙሉ የህዝቡ ጥያቄ ረስተው ለሽሽሽ ብለው ከርመው ህዝቡ ውክልናችን ኣንስተናል ካላቸው በኋላ በካድሬዎች፣ ድህንነቶች፣ ፖሊሶችና የወረዳ ኣስተዳዳሪዎች እየተመሩ ቀበሌ ለቀበሌ እየዞሩ ማስፈራራታቸው ቀጥለውበታል።
ህዝቡ የ1995 ዓ/ም ኣከባቢም ለዶ/ር ገብረኣብ ባርናባስ “ጥያቅያችን የማታስመልስ ከሆነ ውክልናችን ኣንስተናል” ብሎ ጭሮ እንደነበር ይታወቃል።
ዳሩ የህዝቡ ጥያቄ ሳይደመጥና ህወሓት በራስዋ ግዜ በቦታው እንዲቀጥሉ ኣድርጋለች።
በነገራችን ላይ የእምባስነይቲ ህዝብ በወረዳነት ጥያቄ በ1995 ዓ/ም ያልተሳካ ሰለማዊ ሰልፍ ኣካሂዶ ነበር።
ኣቶ ኣፅበሃ ከ”እንቅልፋሙ ፓርላማ” ርቀው መኖር ይቻላቸው ይሆን?
የነ ወይዘሮ ኣስቴር ኣማረ እንቅልፍ በዓይነ ህሊናቸው መጥቶ ድቅን እያለ ሆድ ያስብስባቸው ይሆናል።
#Tigray_Protest
ነፃነታችን በእጃችን ነው።
it is so.
