በረሃብ የተጎዳው ወገን ቁጥር በእርዳታ ድርጅቶች ዳታ 13 ሚሊዮን ደረሰ:: ቀየውን ጥሎ የሚሰደደው በርክቷል::
#Ethiopia #EthiopiaFamine #NGO #MinilikSalsawi #Drought #FAO
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በተለያዩ የሰሜን እና ምስራቅ ኢትዮጵያ ክፍላተሃገራት የተሰማሩ ከተለያዩ
…

ወደ አውሮፓ ተሻግረው ለተሻለ ኑሮ በሚል ተስፋ ሰንቀው በሊቢያ ውስጥ የሚገኙ ኤርትራውያን እና ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሊቢያ በከፍተኛ ችግር እና ሰቆቃ ውስጥ ናቸው ያለው የመንግስታቱ ማህበር ሕገወጥ የሰው ደላሎች ከፍተኛ ግፍ እየፈጸሙባቸው መሆኑን በአመታዊ ሪፖርቱ አስቀምጧል:: ሪፖርቱ እንዳለው ስደተኞች ጥገኝነት ፈላጊዎች …
የፀጥታው ምክር ቤት እ.ኤ.አ. በዲሴምበር 2009 በኤርትራ መንግሥት ላይ ከጣለው የጦር መሣሪያ ማዕቀብ ማለትም የፖለቲካ መሪዎችና ወታደራዊ አመራሮች ሀብት እንዳይንቀሳቀስ፣ እንዲሁም በእነዚህ አመራሮች ላይ ከጉዞ ማዕቀብ ውጪ ተጨማሪ የኢኮኖሚ ማዕቀቦችን በዲሴምበር 2011 ላይ ጥሏል፡፡ ይህ የኢኮኖሚ ማዕቀብ በኢትዮጵያ ግፊት በኢጋድ …
Minilik Salsawi ካለፈው ነሃሴ ወር 2007 ጀምሮ የሚወጡ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት በትግራይ አፋር አማራ ኦሮሚያ እና ደቡብ ክልል በከፍተኛ ደረጃ በተከሰተው ድርቅ ቀደም ሲል ቁጥሩ ከተጠቀሰው 2.5 ሚሊዮን በረሃብ የተጎዳ ሕዝብ ቁጥሩ አድጎ 4.5 ሚሊዮን ሕዝብ የነበረ ሲሆን አሁንም የወያኔው መንግስት
…