Blog Archives

በረሃብ ጠኔ ኣደጋ የሟቾች ቁጥር አየጨመረ ነው፥ በሁመራ ሰዎች አየሞቱ ነው።

ረሃብ የወለደው መርዶ
*************

ዛሬ እሮብ 15 / 03 / 2008 ዓ/ም ከቀኑ ኣምስት ሰዓት ኣከባቢ ከሑመራ ኣደባይ ቀበሌ የደረሰኝ የስልክ ጥሪ እጅግ የሚያሳዝን ረሃብ የፈጠረው መርዶ ነበር።

ዛሬ ረፋድ የኣደባይ ከተማ ህዝብ ኣንዲት በረሃብ የሞቱት እናት ቀብር መዋሉን ከቦታው

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሑመራ ከተማ የ150 ነጋዴዎች ንብረት የሆነው የገበያ ማእከል በእሳት ቃጠሎ ወድሟል።

ሑመራ የገበያ ማእከሏ በእሳት ጋይቷል…ቃጠለው ሓሙስ 13/ 01 / 2008 ዓ/ም ሌሊት ያጋጠመ ሲሆን የ150 ነጋዴዎች ንብረት የሆነ ከ50 ሚልዮን ብር በላይ ንብረት በቃጠለው መውደሙ ታውቋል።

ህብረተሰቡ ቃጠለው ለማጥፋት የተቻለው ቢጥርም ሊሳካ እንዳልቻለ ኑዋሪዋሪዎች ገልፀዋል። ከሁሉም በላይ ሒመራን የምታክል ትልቅ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News

ሑመራ የምትገኘው የበረከት ከተማ የከባድ መሳርያ ድብደባ ደረሰባት።

በምዕራባዊ ዞን ቓፍታ ሑመራ የምትገኘው የበረከት ከተማ ዛሬ ዓርብ ከሰኣት 06/ 13 / 2007 ዓ/ም ማን እንደተኮሰው የማይታወቅ የከባድ መሳርያ ድብደባ እንደተፈፀመባት የከተማዋ ኑዋሪዎች በስልክ ገልፀውልናል። በከባድ መሳርያ ድብደባው የደረሰ ጉዳት ይኑር ኣይኑር ኣልታወቀም።…

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News