የሌባ አይነ ደርቅ መልሶ ልብ ያድርቅ::በኢትዮጵያ ረሃብ አለ:: በኢትዮጵያ ድርቅም አለ::በድርቁም በረሃቡም የከፋ ሞት አለ::(ምንሊክ ሳልሳዊ) #EthiopiaFamine #Ethiopia #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – አባወራ አይውጣልሽ ተብላ የተረገመች ሴት ወይዘሮ ይመስል ሃገራችን በሰከሩ ፖለቲከኞች እየተናወጠች ነው::የወያኔ ባለስልጣናት እና ጭፍሮቻቸው
…