Blog Archives

የብኣዴን 35 የምስረታ በዓል ምክንያት መቐለ በሙዚቃ ድግስ እየተናወጠች ነው። ርሃብተኞችን ማሸበር ይቁም።

መቐለ በሙዚቃ ድግስ እየተናወጠች ነው። ዛሬ እሁድ 12:00 ማታ መቐለ ከተማ ሮማናት ኣደባባይ ከፍተኛ ድምፅ ባላቸው ትላልቅ ማይክሮፎኖች የታጀበ የሙዚቃ ድግስ እየተደረገ ይገኛል።

Amdom Gebreslasie's photo.

የሙዚቃ ድግሱ የብኣዴን 35 የምስረታ በዓል ምክንያት ኣድርጎ የተደገ ሲሆን ዋና እስፖንሰሩ መቐለ ዩኒቨርስቲ ነው።

መቐለ ከተማ

Tagged with: , , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

“…ቢርባቹም እንዳታምፁ…!” መቐለ ዩኒቨርስቲ

Amdom Gebreslasie =

ትናት መቐለ ዩኒቨርቲ በድምፂ ወያነ ሬድዮ የሚያስተላልፈው ፕሮግራም ስከታተል ነበር።

በፕሮግራሙ ስለ የኣዲሱ ዓመት የትምህር መጀመር፣ ስለ ጂቲፒ_2 እየተካሄዱ ያሉት ስልጠናዎች (ስብሰባ) በመካሄድ ላይ መሆኑ፣ በስብሰባው መሃል በዩኒቨርስቲው ስላለ ሙስና በተለይ የምግብ መበላሸትና ችግር ተማሪዎቹ ጠንከር ያለ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news