የመቐለ ባለባጃጆች ሰለማዊ ሰልፍ እንዳያካሂዱ ታገዱ።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ባለ ባጃጆች ሰለማዊ ሰልፍ እንዳያካሂዱ ታገዱ። #BajajaProtests
¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥¥

የመቐለ ባለባጃጆች እያካሄዱ ያሉት የስራ ማቆም ኣድማ ለኣራተኛ ቀኑ የቀጠለ ሲሆን ዛሬ የይቅርታ ደብዳቤና 500 ብር የመቀጮ ክፍያ እንዲከፍሉ እያስገደዷዋቸ ይገኛሉ።

ይህ የመንግስት የማስገደድ ተግባር በመቃወም ሰለማዊ ሰልፍ እንዲያካሂዱ ለትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት ኣቶ ኣባይ ወልዱ የጠየቁ ሲሆን ኣርፋቹ ተቀመጡ የሚል ዛቻ የሚል መልስ ተስጦባቸዋል።

Amdom Gebreslasie's photo.

ወጣት ባለ ባጃጆች ለኣራተኛ ቀን ያካሄዱት የስራ ማቆም ኣድማ ነገ እሁድ 18 / 07 / 2008 ዓ/ም መላ የመቐለ ኑዋሪ የሚሳተፍበት ሰለማዊ ስልፍ ጥያቄ ኣቅርበዋል።
ሰለማዊ ሰልፉ መንግስት ለባለ ባጃጆች ያወጣው ዓፋኝ መመርያው እንዲያስወግድና ለውይይት በሩ ክፍት ኣድርጎ እንዲዘጋጅ ለመጠየቅ የጠሩትና ሰለማዊ ሰልፍ ያማድረግ ዲሞክራሲያዊና ሕገ መንግስታዊ መብታቸው በዛቻ እንዳያካሂዱ ተነግሮባቸዋል።

የትግራይ ህዝብ 60 ሺ ውድ ልጆቹ መስዋእት ኣድርጎ የተከለው መንግስት በክልሉ ኣንድ ሰለማዊ ሰልፍ ለማካሄድ ኣለመፍቀዱ እጅጉን ያሳዝናል።

* ባለ ባጃጅ ወጣቶች ሰለማዊ ሰልፍ የማካሄድ ሕገ መንግስታዊ መብታቸው ይከበር።

* የሰላም በር ሲዘጋ የዓመፅ በር ይከፈታል።

‪#‎Bajaj_Protest_MekelleTigray_Ethiopia‬.

ነፃነታችን በእጃችን ነው።

it is so.