
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ነሐሴ 14 ቀን 2007 ዓ.ም. በሰጠው ውሳኔ፣ ከተጠረጠሩበት የሽብር ወንጀል መከላከል ሳያስፈልጋቸው በነፃ እንዲሰናበቱ የተደረጉት፣ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አመራሮች አቶ ሐብታሙ አያሌውና አቶ ዳንኤል ሺበሺ፣ የአረና ፓርቲ አመራር የነበሩት አቶ …
– የፓርቲው የቀድሞ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ተክሌ በቀለን ጨምሮ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች የምስክርነት ቃላቸውን ሰጥተዋል
– ተከሳሹም ለፍርድ ቤቱ የተከሳሽነት ቃላቸውን ሰጥተዋል
‹‹ስብሰባን በማወክ ወንጀል›› የተከሰሱት የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊና ብሔራዊ ምክር ቤት አባል አቶ አለነ ማህፀንቱ፣
…
ሰማያዊ ፓርቲ በአገራችን ካሉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች በዲሞክራሲ ወገንኝነቱ የሚታወቅና በጠመንጃ አፈሙዝ ሀገሪቱን ላለፉት 25 አመታት በመግዛት ላይ ያለውን አምባገነን ስርአት በሰላማዊ ትግል በማስወገድ በዲሞክራሲያዊ ስርአት የሚመራ መንግስት ለመመስረት የሚታገል ፓርቲ ነው። የፓርቲው ዋና መመሪያ የሆነውና በሰላማዊ ትግል በመታገዝ የዲሞክራሲያዊ ስርአትን …