Blog Archives

የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊና ብሔራዊ ምክር ቤት አባል አቶ አለነ ማህፀንቱ መከላከያ ምስክሮቻቸውን አሰሙ፡፡

– የፓርቲው የቀድሞ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ተክሌ በቀለን ጨምሮ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች የምስክርነት ቃላቸውን ሰጥተዋል

– ተከሳሹም ለፍርድ ቤቱ የተከሳሽነት ቃላቸውን ሰጥተዋል

‹‹ስብሰባን በማወክ ወንጀል›› የተከሰሱት የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊና ብሔራዊ ምክር ቤት አባል አቶ አለነ ማህፀንቱ፣

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news