Blog Archives

ሰማያዊ አንድነት ድጋፍ በሰሜን አሜሪካ ጋዜጣዊ መግለጫ – Semayawi Andnet (Semayawi) Support North America (SASNA) Press Release

ሰማያዊ ፓርቲ በአገራችን ካሉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች በዲሞክራሲ ወገንኝነቱ የሚታወቅና በጠመንጃ አፈሙዝ ሀገሪቱን ላለፉት 25 አመታት በመግዛት ላይ ያለውን አምባገነን ስርአት በሰላማዊ ትግል በማስወገድ በዲሞክራሲያዊ ስርአት የሚመራ መንግስት ለመመስረት የሚታገል ፓርቲ ነው። የፓርቲው ዋና መመሪያ የሆነውና በሰላማዊ ትግል በመታገዝ የዲሞክራሲያዊ ስርአትን …

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic