Blog Archives

የመቐለ ባለ ባጃጆች ኣድማ መትተዋል። ሁለት የዓረና ከፍተኛ ኣመራሮች ታሰሩ

ከዛሬ 14 / 07 / 2008 ዓ/ም ረፋድ የጀመረው የባለ ባጃጆች ኣድማ “እንደ ሚኒባስ ታክሲዎች ታፔላ ኣበጅታቹና በስምሪት ብቻ መስራት ኣለባቹ” የሚል ኣዲስ ኣሰራር በመቃወም የተመታ ኣድማ ነው።

ዛሬ እሮብ መቐለ ከተማ ባጃጆች ምንም ዓይነት እንቅሴቃሴ ኣይታይባቸውም።

ከሁለት ሺ ኣምስት …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የወንድሞችን መፈታት አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

የወንድሞችን መፈታት አስመልክቶ ከ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

ማክሰኞ መስከረም 4/2008

የመግለጫው ፒዲኤፍ ቅጂ ሊንክ፡-

http://goo.gl/dc4RPE

የመግለጫው ሙሉ ቃል በጽሁፍ፡- **************************************************

‹‹የትግላችን መቋጫ የሙሉ መብታችን መከበር ብቻ ነው!››

‹‹ታሳሪዎቹም ተፈቺዎቹም ጀግኖቻችን ናቸው!››

ማክሰኞ መስከረም 4/2008

የኢትዮጵያ መንግስት ያለምንም ወንጀል ከ7 …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic

የሰማያዊ ፓርቲ አመራር ከጠቅላላ ጉባኤው ሲመለሱ ተደበደቡ

‹‹የደበደበኝና የዘረፈኝ ሰው ተለቆ እኔ ታስሬያለሁ›› አቶ ጌትነት በሱፍቃድ

በወላይታ ዞን ቦሎቶሶሬ ወረዳ አረካ ከተማ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር የሆኑት አቶ ጌትነት በሱፍቃድ ተደብድበው ንብረቶቻቸውን መዘረፋቸውን ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ በምርጫው ወቅት ቅስቀሳ ላይ እያሉም በገዥው ፓርቲ ካድሬዎች ተመሳሳይ ወንጀል ተፈፅሞባቸው እንደነበር …

Tagged with:
Posted in Amharic News

‹‹በመዝባሪ ላይ አልደራደርም፤ እስከ መጨረሻው ከፊት ለፊት ነኝ›› ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ ሲሉ በቁርጠኝነት ተናግረዋል፡፡

በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአድባራቱን ሰፋፊ መሬቶችና የገቢ ማስገኛ ተቋማት እየመዘበሩ ራሳቸውን ያበለጸጉ የአስተዳደር ሓላፊዎች በሕግ እንዲጠየቁ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ መመሪያ ሰጡ፡፡

በቤተ ክርስቲያን የሀብት ምዝበራ የፈጸሙ በሕግ እንዲጠየቁ ተወሰነ
የአስተዳደር ሓላፊዎቹ የአድባራቱን ሰፋፊ መሬቶችና የንግድ ተቋማት ያለጨረታ ከገበያ ዋጋ በታች ከ15 ዓመት እስከ ዕድሜ ልክ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic News, History, Religion