የኤርትራ መከላከያ ኃይል፥ በኢትዮጵያ ጦር ላይ ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት ውጊያ በማድረግ ኩዱ ሓይዋ የተባለ የጦር ሰፈር መደምሰሱን አሳወቀ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
Eritrean Armed Force Entered Ethiopia
የኤርትራ መከላከያ ኃይል፥ በኢትዮጵያ ጦር ላይ ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት ውጊያ በማድረግ ኩዱ ሓይዋ የተባለ የጦር ሰፈር መደምሰሱን አሳወቀ፥ እሁድ በማለዳ በወያኔ የተሰነዘረበትን የጦርነት ትንኮሳ ለመመለስ፥ በጸሮና በር ድምበር ጥሶ የገባው የኤርትራ መከላከያ ሠራዊት ከሰኞ ጠዋት ጀምሮ ባደረገው ብዙ ሰዓታት የጨረስ ፍልሚያ ወደ 52 የኢትዮጵያ ወታደሮች እንደተገደለና፥ኩዱ ሓይዋ የጦር ሰፈር ድረስ እንደገባ የኤርትራ ፕረስ ዘገባ በመግለጽ ላይ ነው።
Read More – http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=116676&sid=0b910f42f6aea1b8aa65251d94d6d74d