በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቀጥሏል። የወያኔ ኣገዛዝ ሊወድቅ ኣዘምሟል።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ ቀጥሏል። የወያኔ ኣገዛዝ ሊወድቅ ኣዘምሟል።

Minilik Salsawi's photo.

‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎FreedomDemonstration‬

በኦሮሚያ ክልል በሸዋ ሰንዳፋ ኢንጪኒ ጫንጮ ሆለታ ኮፈሌ ኣወዳይ ኣርሲ ገደብ ኣሳሳ ነገሌ ከተማ በዴራ ኣርሲ በጢዮ በቆቦ በጂማ ኒኡኖ በወለቃ ከለሜ ዳንቢ ዶሎ በደደር እና በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች ተቃውሞ እየተደረገ እንደሆነ የሚወጡ ዘገባዎች ይጠቁማሉ። ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.