Blog Archives

ኢራን የሚደርስባት የዲፕሎማሲ ኪሳራ እየጨመረ መሆኑ ታወቀ::

 

 

አብደላህ ኢብን አብደላህ's photo.የተለያዩ አገራት ዲፕሎማሲያዊ ድጋፋቸዉን ለሳዑዲ አረቢያ እየሰጡ ነዉ። ሱዳን፣ጅቡቲ፣ ኳታር፣ባህሬን፣የተባበሩት አረብ ኢምሬትስና፣ቱርክ በይፋ ከሳዑዲ አረቢያ ጎን ቆመናል እያሉ ነዉ። ዮርዳኖስ ሳዑዲን በመደገፍና ኢራንን በመቃወም ካሉት አገራት ተርታ እራሷን አሰልፋለች።

የኢራንን ፍላጎት በሟሟላት የሚታወቁት ቻይናዎች አብዛኛዉ የነዳጅ ዘይት ፍጆታቸዉ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሳኡዲ ልኡል ካፕታጎንና ኮኬይን የአደንዛዥ እጽ ሲያዘዋውሩ በሊባኖስ ፖሊሶች በቁጥጥር ስር ዋሉ::

 

የሳኡዲ ልኡል የአደንዛዥ እጽ ሲያዘዋውሩ በሊባኖስ ፖሊሶች በቁጥጥር ስር ዋሉ::
የሳኡዲው ልኡል አብደላ ሞህሰን ቢን ዋሊድ ቢን አብደላዚዝ እና አራት ወዳጆቻቸው የግል አይሮፕላናቸውን በመጠቀም በሊባኖስ ቤይሩት አየር ማረፊያ ከሁለት ቶን ካፕታጎን ክኒኖች እና ከኮኬይን እሽጎቻቸው ጋር በሕገወጥ መንገድ አደንዛዥ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሳኡዲን ንጉስ ሰልማንን ልክ እንደ ግብፁ ሙርሲ ከስልጣን ለማሶገድ ምዕራባውያን እና ጀሌዎቻቸውን እያሴሩ ነው

የሳኡዲን ንጉስ ሰልማንን ልክ እንደ ግብፁ ሙርሲ ከስልጣን ለማሶገድ ምዕራባውያን እና ጀሌዎቻቸውን እያሴሩ ነው  Muslim Wedaje

ይህን ፅሁፍ ለመፃፍ ያነሳሳይ ኢነዲፔንደንት የተሰኘው የእግሊዙ ጋዜጣ ንጉስ ሰልማን ከስልጣን እንዲወገዱ መፈንቅለ ስልጣን ለማድረግ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን መዘገቡን ተከትሎ ነው፡፡

ጋዜጣው ስማቸው

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የሃጂ ጉዞ ጉዳይ ቢሮ መግለጫ አውጥቷል:: አስራሶስት ኢትዮጵያውያን ሲሞቱ ሃያስድስት ቆስለዋል::

የወያኔው መንግስት እና መጅሊስ ሳኡድ አረቢያ ውስጥ በተከሰተው አደጋ የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት አልተወጡም:: የሚለውን የመረጃ Mereja.com ዘገባ http://www.mereja.com/amharic/archives/468473 ተከትሎ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የሃጂ ጉዞ ጉዳይ ቢሮ መግለጫ አውጥቷል::በሳኡድ አረቢያ በሚና በሃጅ ጸሎት ላይ በተፈጠረው መጨናነቅ በተከሰተው አደጋ አስራሶስት ኢትዮጵያውያን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic News

የማለዳ ወግ … የቅጥፈት ዲፕሎማሲ ! ነቢዩ ሲራክ

 

የማለዳ ወግ … የቅጥፈት ዲፕሎማሲ !
========================
* ” ሰራተኞች የሳውዲ ባህል እና አኗኗርን በተገቢ መንገድ እንዲያውቁ ተደርገው የሰላጠኑ ናቸው !” ባለስልጣኑ እአአ በ2012 ዓም
* ” …ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞች ነፍስ በማጥፋት ቁጥራቸው እየጨመረ መጥቷል ፣ ጉዳዩ እስኪጣራ ከኢትዮጵያ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ህውሓት/ኢህአዴግ አሁንም እድሜው አጭር ነው !

ህውሓት ባካሄደችው ጠቅላላ ጉባሄ ከመረጠቻቸው 9 ከፍተኛ አመራሮች መካከል ወ/ሮ አዜብ መስፍን ይገኙበታል፡፡ የወ/ሮ አዜብ መስፍን በከፍተኛ አመራር ደረጃ መመራጣቸው ፣በቀጣይ በድርጅቱ ውስጥ የአቶ መለስ …ዜናዊ “ዕራይ” ከሚዲያ ሽፋን እና ከንግግር ድምቀት ባለፈ የባለቤታቸውን “ራእይ” በተግባር ለመፈፀም እና ለማስፈፀም ከፍተኛ…

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, History

በትውለድ ኢትዮጵያዊ በዜግነት ሲዊዲናዊ አሟሟት ውዝግብ አስነሳ።

ሳውዲ አረቢያ ሪያድ ከተማ ንጉስ ካሊድ ስፔሻል የአይን ህክምና ማዕከል ላለፉት 20 አመታት ያገለገሉት አቶ አስፋው ጁን 5 2015 ባልታወቀ ምክንያት መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ወድቀው ብቂ ህክምና ስይደረግላቸው ህይወታቸው ማለፉን እማኞች ይገልጻሉ ። በአቶ አስፋው አሞሞት ግራ የተጋቡት ቤተሰቦችና የሲውዲን…

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ሰበር መረጃ ውጥረቱ እያገረሸ መሆኑ ተሰማ

መከላከያ ሰራዊቱ ጥቃት ወይም ወረራ ለማድረግ ከፍተኛ ሰራዊት እያከማቸባቸዉ በሚገኙት በሰሜኑ አካባቢዎች አለመረጋጋት ነግሰዋል። በትናንትናዉ እለት አንድ ጓድ መሪ 9 የሰራዊት አባላትን ከመመሪያ ዉጭ ይዞ በመንቀሳቀሱ እርሱን ለመከተል ፍለጋ ላይ የነበረ አነስተኛ የጦር ክፍል የኤርትራን ቀጠና አልፎ በመሄዱ ተደምስሷል። ኤርትራም…

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, History

የማለዳ ወግ…የባለስልጣኖቻችን ጉብኝትና የእኛ ኑሮ…. ! ” ባለስልጣናቱ የሚመጡት በስራ ስም ለገብያ ነው! ” ነቢዩ ሲራክ

የማለዳ ወግ…የባለስልጣኖቻችን ጉብኝትና የእኛ ኑሮ…. ! ነቢዩ ሲራክ
================================
* ከገበያ ያላለፈው የባለስጣኖቻችን የሳውዲ ጉብኝት …
* የባለስልጣኖቻችን ጉብኝቱ ትናንትና ዛሬ ..
* ባለስልጣኗ ብላቴናው መሀመድን ሳይጎበኙት ሄዱ …
* የሽሜሲው ውይይትና የሳውዲ ባለስልጣን ምላሽ

ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን በምንገኝበት

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News