Blog Archives

ኢትዮጵያና የሲአይኤ ሴራ (ኤርሚያስ ቶኩማ)

ኢትዮጵያና የሲአይኤ ሴራ (ኤርሚያስ ቶኩማ)

የ1981ን መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ካካሄዱት ጀነራሎች መካከል በሕይወት የተረፈው ብርጋዴር ጀነራል ቁምላቸው ደጀኔ ብቻ ነው አተራረፉ በርካታ መላ ምቶችን የፈጠረ ቢሆንም ትክክለኛ የሲአይኤ ኤጀንት እንደነበረ መረጃዎች ያመላክታሉ። አሜሪካ ምስራቅ አፍሪካን ለመቆጣጠር ከነበራት ተስፋ የተነሳ ለመንግሥቱ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ያልተዘመረላቸው ጀግና ወ/ሮ እማዋይሽ አለሙ !

Eskedar Alemu Gobebo's photo.

ቀኑ ዓርብ ሚያዝያ 16/2001 ዓ.ም ነበር ። ብዙ ሲቪል የለበሱ እና የፌድራል ልብስ የለበሱ ፖሊሶች መሳሪያቸውን አቀባብለው ወደቤት በመግባት <<ስልካችሁን አጥፉ ወደማንም እንዳትደውሉ >> በማለት ለወ/ሮ እማዋይሽ ቤተሰቦች ትእዛዝ ይሰጣሉ ።

ቀጥሎም ቤቱን ለመፈተሽ የተፈቀደላቸውን ወረቀት እያሳዩ << ቤት ለመፈተሽ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሜጀር ጀኔራል ፋንታ በላይ ላገራቸው ሲሉ የሞትን ዕዋ የተቀበሉ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ጀግና

ታላቁ ያገር ባለውለታ ጄኔራል መኮንን

Achamyeleh Tamiru's photo.

በ1927 አመተ ምህረት በበለሳ ወረዳ በሊቦ አውራጃ በጎንደር ክፍለ ሀገር ተወለዱ። የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአዲስ አበባ መድኃኒዓለም ትምህርት ቤት አጠናቀቁ። በ1945 አመተ ምህረት በኢትዮጵያ አየር ኃይል ውስጥ ተቀጥረው ለአንድ አመት ያህል የሬድዮ መገናኛ ትህምርታቸውን

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Ethiopian news, History