Blog Archives

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ጥሰቶች ሲከናወኑ መቆየቱን ኢሶህዴፓ አስታውቋል፡፡

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሰብዓዊና ዲሞክራሲያዊ መብት ጥሰቶች ሲከናወኑ መቆየቱን የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢሶህዴፓ/ አስታውቋል፡፡ ኢሶህዴፓ የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ በላከው መግለጫ የኪራይ ሰብሳቢነት እና የሙስና መንሰራፋት የክልሉን ህዝብ በመልካም አስተዳደር እጦት እንዲሰቃይ አድርጎታል ብሏል፡፡ የብልሹ አሰራር ስር መስደድ፤ የአመራር መምከን እና ወደ ገዥ መደብነት መቀየር ስር የሰደዱ የፓርቲው ችግር መሆናቸውን አስታውቋል፡፡ በመሆኑም የችግሩ ባለቤት የአሶዴህፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ በመሆኑ በወሰደው እርምጃ 3 የኢሶህዴፓ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት እና 5 የማእከላዊ ኮሚቴ አመራሮች ከኮሚቴዎቹ እንዲታገዱ ተወስኗል፡፡ ከኢሶህዴፓ ማእከላዊ ኮሚቴ የተሰጠውን ድርጅታዊ ሙሉ መግለጫ ያንበቡ የኢሶህዴፓ ማእከላዊ ኮሚቴ አሁን በሀገራችን እና በኢትዮጵያ ሱማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ካለው የለውጥ ሂደት እና ጊዜው ከሚጠይቀው ድርጅታዊ ቁመና ጋር የሚሰምር ሁሉን አቀፍ ማስተካከያ ማድረግ ይቻል ዘንድ ከነሀሴ 4 እስከ ነሀሴ 11 ቀን 2010 ዓ.ም ለዘጠኝ ተከታታይ ቀናት ግምገማ ሲያካሂድ ቆይቶ ውጤታማ የሆኑ ውሳኔዎችን እና በቀጣይ ለሚሰሩ ስራዎችም ምቹ መደላድል የሚፈጥሩ ውይይቶችን በማድረግ በስኬት ተጠናቋል፡፡ ኢሶህዴፓ ባካሄደው በዚህ ታሪካዊ ግምገማ ወቅት ትኩረት ሰጥቶ ከገመገማቸው አንኳር ጉዳዮች ውስጥ ፓርቲው አሁን የሚገኝበትን እና በተራዛሚውም ሂደት ኢሶህዴፓ እያስተዳደረ ያለው የኢትዮጵያ ሶማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ያለበትን ወቅታዊ ሁኔታ የተዳሰሰበት በሳል ግምገማ በዋነኝነት ይጠቀሳል፡ በዚህ ግምገማ ሂደትም የሶማሌ ክልል ህዝብን በተጨባጭ እየተገዳደሩ የሚገኙ እና ከልማት እና ከመልካም አስተዳደር ተጠቃሚነት ረገድ እንቅፋት እየሆኑ ያሉ ተግዳሮቶችን ከነዝርዝር መገለጫቸው፣ ምንነታቸው እና ምንጫቸው ጭምር በመገምገም
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በደገሃቡር ከተማ የተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ የክልሉን ነዋሪዎችና ህዝበ ሙስሊሙን አይወክልም ።

በደገሃቡር ከተማ የተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ የክልሉን ነዋሪዎችና ህዝበ ሙስሊሙን አይወክልም – ምሁራን $bp("Brid_44889_1", {"id":"12272", ,"stats":{"wps":1}, "video": {src: "https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/08/Facebook-1783692171700630.mp4", name: "በደገሃቡር ከተማ የተከሰተው ሁከትና ብጥብጥ የክልሉን ነዋሪዎችና ህዝበ ሙስሊሙን አይወክልም ።", image:"https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/08/IMG_20180817_232840.jpg"}, "width":"550","height":"309"});
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሶማሌ ክልል ልዩ ሐይል በምስራቅ ሐረርጌ 32 ሰወችን ገደለ።

የሶማሌ ልዩ ሃይል ምስራቅ ሃረርጌ ማዩ ሙሉቄ ወረዳ ሮጌ ቀበሌን በመውረር የ32 ንፁሃን ዜጎችን ህይወት አጥፍቷል። ልዩ ሃይሉ አገር ሰላም ብለው ኑሮአቸውን እየገፉ በነበሩት ዜጎች ላይ ጥቃት የፈፀሙት በእለተ እሁድ ጧት 4 ሰዓት አከባቢ ጀምረው እስከ 10:00 ሰዓት ሲሆን ዛሬ ከተገደሉት ውስጥ 19ኙ ነዋሪዎች ሲሆኑ 13ቱ የኦሮምያ ፖሊስ መሆናቸው ተዘግቧል።    
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በአቶ አብዲ ኢሌ ምትክ የፌዴራሉን የኮሙኒኬሽን ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የኢሶዴፓ ሊቀመንበር ሆኑ።

አቶ አብዲ ኢሌ ከኢሕአዴግ አጋር ድርጅታቸው ሊቀመንበርነታቸው ተባረሩ። ኢሶዴፓ በአቶ አብዲ ኢሌ ምትክ የፌዴራሉን የኮሙኒኬሽን ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴን ጥልቅ ግምገማ ካደረገ በሃላ የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ   የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/አቶ አህመድ ሽዴን በአቶ አብዲ ኢሌ ምትክ የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መረጠ። የሶህዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ባለፉት ሶስት ቀናት በክልሉ ተፈጥሮ በነበሩው ሁኔታ ላይ ጥልቅ ግምገማ ካደረገ በሃላ አቶ አህመድን የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ ሾማል። ፓርቲው ክልሉን የተረጋጋና ሰላማዊ ለማድረግ በቀጣይም ጠንክሮ እንደሚሰራ ገልጿል። #MinilikSalsawi
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ሰላም አስተማማኝ እየሆነ ነው ሲሉ ተናገሩ።

የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ሰላም አስተማማኝ እየሆነ ነው ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ሰላምን አስተማማኝ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አመራሮችና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ሰላሙን ዘላቂና አስተማማኝ ለማድረግ ሰፊ ምክክር ማድረጋቸውንና ከመግባባት ላይ መደረሱንም ተናግረዋል፡፡ እስካሁንም የክልሉ ሰላም ወደ ቀድሞው ይዞታ መመለሱን ተናግረዋል፡፡ የሰው ህይወትና ንብረት መጥፋቱ አሳዛኝ ድርጊት መሆኑንም ገልፀዋል፡፡ የሶማሌ ክልል የመገንጠል ጥያቄ አንስቷል ተብለው ለቀረበላው ጥያቄ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ዝም ብሎ እንደ ዛፍ ፍሬ የሚገነጠል አይደለም፣ ግለሰቦች የፈጠሩትን ችግር መስመር ለማስያዝ እየተሰራ መሆኑን ለመገናኛ ብዙኃን ዛሬ ተናግረዋል፡፡ ebc
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሶማሌ ክልል በሜጀር ጄኔራል በላይ ስዩም የሚመራ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ ።

ከኢፌዴሪ መከላከያ ሃይል ከፌደራል ፖሊስ እና ከሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል የተውጣጣ ኮማንድ ፖስት ተቋቋመ በዛሬው እለት የደቡብ ምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጄኔራል በላይ ስዩም፣ የሶማሌ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር እና ሌሎች የፀጥታ ሃይል አዛዦች በተገኙበት በጂግጂጋ ከተማ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱም የፌደራልና የክልሉ የፀጥታ ሃይሎች ለክልል ሰላም በትብብር እና በቅንጅት ለመስራት ተስማምተዋል። ዋና አዛዡ እንደተናገሩት የፀጥታ ሃይሎቹ ክልሉን ወደ ሰላምና መረጋጋት ለመመለስ በመከላከያ ሰራዊት ዕዝ ስር ሆነው እንዲሰሩ ተወስኗል። የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት ለክልሉ ሰላምና ደህንነት በጋራ የሚሰራ መሆኑንም ዋና አዛዡ ተናግረዋል። FBC  
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የእንግሊዝ መንግስት የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይልን አሰልጥኗልና አስታጥቋል መባሉን አስተባበለ ።

የእንግሊዝ መንግስት የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይልን አሰልጥኗልና አስታጥቋል በሚል ሲወጡ የከረሙት ዘገባዎች የተሳሳቱ ናቸው ሲል አስተባበለ። በአዲስ አበባ የሚገኘው የእንግሊዝ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ እንግሊዝ በሶማሌ ክልል ከ 2013 እስከ 2015 ድረስ ድጋፍ ያደረገችው ህፃናትና ሴቶች ተኮር ለሆነ የፍትህ ስርዓት ማሻሻያ ነበር። ድጋፉ በ 2015 የፈረንጆች አቆጣጠር ማብቃቱን የኤምባሲው ቃል አቀባይ አስታውቀዋል። ድጋፉ ሲደረግ የነበረው በእንግሊዝ አለማቀፍ ተራድኦ ድርጅት DFID በኩል ሲሆን በተደጋጋሚ በማህበራዊ መገናኛ ብዙሀን እንግሊዝ ለሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ ድጋፍ እንዳደረገች ተደርጎ መቅረቡ ስህተት መሆኑን አስገንዝቧል። . ዋዜማ ሬድዮ እንደዘገበው
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የደገሃቡር ከተማ ነዋሪዎች የመከላከያ ሰራዊት እንዲሰማራላቸው ጠየቁ

የደገሃቡር ከተማ ነዋሪዎች የመከላከያ ሰራዊት እንዲሰማራላቸው ጠየቁ $bp("Brid_41909_2", {"id":"12272", ,"stats":{"wps":1}, "video": {src: "https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/08/Facebook-2063657920332740.mp4", name: "የደገሃቡር ከተማ ነዋሪዎች የመከላከያ ሰራዊት እንዲሰማራላቸው ጠየቁ", image:"https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/08/FB_IMG_1533376507858.jpg"}, "width":"550","height":"309"});
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኢትዮ ሶማሌ ክልል አስተዳደር የሕዝብ ተቋም ሳይሆን የማፊያ ድርጅት እንደሆነ ተገለጸ።

መታየት ያለበት ቃለ-መጠይቅ! ኢቲቪ ዛሬም እንደትላንቱ ሁለት የክልሉ ምሁራን ጀባ ብሎናል-አደም ፋራህና መስጠፋ ኡመር! ሙስጠፋ ኡመር ከዓመት በፊት ለምን ስለኔና ስለክልሉ ትፅፋለህ በማለት አራጁ አብዲ ኢሌ ታናሽ ወንድሙን ኢንጂኔር ፌይሰልን ከመኪና ላይ በመወርወር ገድሎበታል፡፡ ሙስጠፋም በአብዲ ኢሌ ካገራቸው ካሰደዳቸው ምሁራን መካከል ይገኝበታል፡፡አደም ፋራህም የክልሉ ምክትል ፕሬዝደንት ሆነው አገልግለዋል፡፡ ከአብዲ ኢሌ ጋር ባለመስማማታቸው ስልጣናቸውን ሊለቁ በቅተዋል፡፡ $bp("Brid_41805_3", {"id":"12272", ,"stats":{"wps":1}, "video": {src: "https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/08/Facebook-525105341275616.mp4", name: "የኢትዮ ሶማሌ ክልል አስተዳደር የሕዝብ ተቋም ሳይሆን የማፊያ ድርጅት እንደሆነ ተገለጸ።", image:"https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/08/Ethiopia-somali-region.png"}, "width":"550","height":"309"}); እነዝህ ሁለት ምሁራን የክልሉ ችግር አስተዳደራዊ እንደሆነ አፅንኦት ሰጥተው ይናገራሉ፡፡ ሰብአዊ መብት ጥሰት፣ አምባገነናዊነት በክልሉ ተባብሶ ይታይ እንደነበረ ይገልፃሉ፡፡ መግደል፣ ማፈናቀል፣ ግጭት መፍጠር ከሌላው በተለየ ሁኔታ የክልሉ አይነተኛ መለያ ባህሪ እንደነበረም አውስተዋል፡፡ ምን መደረግ አለበት? ለሚለው ሁለቱ ምሁራን የሚከተለውን ሀሳብ አቅርበዋል:: • ሕግና ሥርዓት ማስከበር፤ • የተዘረፉ ንብረቶች ማስመለስ • ወንጀል የፈፀሙትን ተጠያቂ ማድረግና ለህግ ማቅረብ፡፡ ለተጎጂዎች የፍትህ ሥራ መስራት! • የልማትና የዲሞክራሲ ችግሮችን መቅረፍ ይጠቀሳል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት እነዝህን የክልሉን ምሁራን በማማከር ክልሉ ላይ ከፍተኛ ለውጥ በማምጣት የሱማሌን ሕዝብ መካስ ይኖርበታል፡፡ እስከአሁን ድረስ አብዲ ኢሌን የመሰለ አራጅና መሀይም ሕዝቡ ላይ በመጫን ለመናገር የሚከብድ በደል በሕዝብ ላይ ተፈፅሟል፡፡ ካለፈው ትምህርት ወስደን ለሚመሰረተው መንግስት የሱማሌ ሕዝብ ምርጫ እንድከበር እንጠይቃለን!
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

አብዲ ኢሌ ካቦሌ አየር ማረፊያ ወደየት እንደተወሰዱ የማይታወቅ ሲሆን የኮሚኒኬሽን ሚኒስትሩ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ሊሆኑ ነው።

በኢትዮ-ሶማሌ ክልላዊ መንግስት ስር የሚተዳደረዉ የማህበራዊ ድህረ-ገፅ (Cakaaranews_warka.com) ዛሬ እንደዘገበዉ ። (Dawit Endeshaw: The Reporter) የኢትዮ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት የቀድሞ ፕሬዝዳንት የአሁኑ የኢሶህዴፓ ሊቀ መንበር አቶ አብዲ የተመራ የኢትዮ ሶማሌ ክልላዊ መንግስት የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገብቶ እንደ ነበር ይታወሳል:: ቦሌ አየር ማረፊያ እንደ ደረሱም አቶ አብዲ ወደ አልታወቀ ቦታ ለብቻቸዉ እንደተወሰዱ ነገር ግን ወደ አዲስ አበባ ከአቶ አብዲ ጋር አቅንተዉ የነበሩት የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወደ ቤተ መንግስት ተወስደዉ ከጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ እና አቶ አህመድ ሽዴ ጋር መገናኘታቸዉን ድህረገጱ ገልፆል ። በዉይይቱም የክልሉ አፈ-ጉባኤ አቶ አብዲ የት እንዳሉ ጠይቀዉ እንደ ነበር እና ነገር -ግን አፈ-ጉባኤዉ ጥያቄ መጠየቅ እንደማይችሉ እና የሚሠጣቸዉን መመሪያ ብቻ ተቀብለዉ እንዲያስፈፅሙ ተነግሮቸዋል ። በዚህም መሠረት ፤ 1.የክልሉን ምክር ቤት እና የፖርቲዉን ማእከላዊ ኮሚቴዉን በአስቸኮይ ጠርታችሁ ከቀናት በፊት የነበረዉ የስልጣን ሹም ሽር ትክክል እንዳልነበር በማስረዳት በምትኩም አቶ አህመድ ሽዴን የክልሉ ፕሬዝዳንት አስደርገዉ እንዲያሾሙ እና ተቀባይነት እንዲያገኙም እንዲሰሩ ። 2. የክልሉን የልዩ ኃይል ፖሊስ እንዲያፈርሱ እና አባላቱን ወደ የመጡበት ቀዬ ተመልሰዉ እንዲበትኑ እና ምንም አይነት ስልጣን ከዚህ በሆላ እንደማይኖራቸዉ እንዲገልፅ ። 3. ሌላዉ ክልሉ ከነዳጅ ያገኘዋል ተብሎ በጠ/ሚዉ የተገለፀዉን የ5 በመቶ ድርሻ ብቻ መሆኑን በህዝቡን ሰብስበው እንዲያሳምኑ ቀጭን ትእዛዝ ተሰጥቶቸዋል ። 4.በቅርቡ አዲስ በክልሉ የተጨመሩት ወረዳወች ትርጉም አልባ መሆናቸዉን ለሕዝቡ ነግረዉ እንዲያሳምኑ። 5. በኢትዮ-ሶማሌ እና ከኦሮምያ
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአብዲ ኢሌ ቀኝ እጆች ድሬዳዋ ላይ ከተሸሸጉበት ተያዙ ፤ ለቀማው ቀጥሏል።

የአብዲ ኢሌ ቀኝ እጆች ድሬዳዋ ላይ ከተሸሸጉበት ተያዙ ፤ ለቀማው ቀጥሏል። የአብዲ ኢሌ የሚዲያ አማካሪና የጸጥታ ጉዳዮች ሃላፊ ድሬዳዋ ላይ ከተሸሸጉበት ተያዙ። ከስልጣን አልወርድም በማለት ከፍተኛ የሃገር ክሕደት የፈጸመው አብዲ ኢሌ በቁጥጥር ስር መዋሉን ተከትሎ የሚዲያ አማካሪው የነበረው መሃመድ ቢሌ ድሬዳዋ ውስጥ ከተሸሸገበት በቁጥጥር ስር ውሏል።ግለሰቡ በተጨማሪ የሙያና ቴክኒክ ስልጣና ኃላፊ ሆኑ ክልሉን ያገለግላል። በተጨማሪም የጸጥታ ጉዳዮች ሃላፊና በድሬዳዋ የአብዲ ኢሌ ወኪል ሞሃመድ አሕመድ በቁጥጥር ስር መዋሉ ታውቋል። ግለሰቦቹ የሶማሌን የሃገር ሽማግሌዎች በመግደልና በማሰር የሚታወቁ ሲሆን የውጪ ምንዛሬም በኮንትሮባንድ በማመላለስ የ አብዲ ኢሌን ትእዛዝ የሚያስፈጽሙ ቀንደኛ ወንጀለኞች መሆናቸው ታውቋል። ከፍተኛ ገንዘብ ተመድቦላቸው አፈናንና ግድያን በድሬዳዋና በ አከባቢው ማስፈጸማቸው ማስረጃ መንግስት ስላገኘባቸው በቁጥጥር ስር ውለዋል። በተጨማሪም የቀድሞ የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንትና የ አሁኑ የልማት ፕሮጄክት Pastoral Community Development Project (PCDP) ኃላፊ አብዲሃኪን ኤግል ቤቱ የተበረበረ ሲሆን እስካሁን የተሸሸገበት ባለመገኘቱ የደሕንነትች እያሰሱት ይገኛል። RAJO NEWS Arrests and house searches made in Dire-Dawa – We are getting reports from reliable sources that Mohamed Bille “Miig”, head of Technical and Vocational Training (TVeT) and Media Advisor to former regional president Abdi Iley is arrested today in Dire-Dawa. – The house of Abdihakin Egal was searched. Mr. Abdihakin was former VP and now the current head Pastoral Community Development Project (PCDP). – Mohamed Ahmed, Diredhaba Security
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንትና በፌደራሉ መንግስት መካከል መቃቃርና ያለመተማማን ስሜት ጎልቶ ይታያል።

ባለፉት ሁለት ቀናት በተደረገ ውይይት የክልሉን ሰላምና መረጋጋት ለመመለስ መግባባት ላይ መደረሱ ተሰማ። በፌደራሉ መንግስትና በሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ መሀመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) መካከል ቅዳሜ በስልክ፣ እሁድ ዕለት ደግሞ በፊት ለፊት በተደረገ ውይይት አለመግባባት የተፈጠረባቸውን ጉዳዮች በንግግር ለመፍታትና የተፈጠረውን ቀውስ ለማረጋጋት የጋራ እርምጃ ለመውሰድ ከመግባባት ተደርሷል። አሁንም ቢሆን ግን በክልሉ ፕሬዝዳንትና በፌደራሉ መንግስት መካከል መቃቃርና ያለመተማማን ስሜት ጎልቶ ይታያል። ወሳኝ ፖለቲካዊ አጀንዳዎች ላይ ገና ውይይት አልተደረገም። ውይይቱ የአካባቢውን መረጋጋት በመመለስ ላይ ያተኮረ እንደነበር የነገሩን የመንግስት ከፍተኛ ሚኒስትር ለውዝግቡ መነሻ የሆኑ ፖለቲካዊ ምክንያቶችና የመፍትሄ እርምጃዎችን በዝርዝር ለመነጋገር ተጨማሪ ውይይት እንደሚደረግ ገልፀዋል። የፌደራሉ መንግስት ወታደሮች በሶማሌ ክልል ቁልፍ አካባቢዎች ተሰማርተው የነበረው የተከሰተውን ቀውስ ለማረጋጋትና ህግ መንግስታዊ ተልዕኮ ለማስፈፀም ያለመ እንደነበር የሚናገሩት የፌደራሉ ባለስልጣናት ለደረሰው ስብዓዊ ቀውስ፣ መፈናቀልና ሞት ተጠያቂ የሆኑ አካላት በህግ ይጠየቃሉ ብለዋል። የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ መሀመድ ዑመር አብዲ ኢሌ ከሚቃወሟቸው የክልሉ የህዝብ እንደራሴዎችም ጋር ውይይት እንዲያደርጉ ለማግባባት እየተሞከረ ነው። “የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ ከክልሉ ህዝብና ፖለቲከኞች የገጠማቸውን ተቃውሞና በፌደራል መንግስቱ ገሸሽ ተደርጌያለሁ በሚል ፍራቻ አደገኛ የፖለቲካ ድራማ መተወን ችለዋል” ይላል በብሄራዊ መረጃና ደህንነት መስሪያ ቤት የትንተና ባለሙያና መምህር። የክልሉ ፕሬዝዳንት ያለፉትን አመታት የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባርን ድል አርድጌያለሁ ቢሉም አማፂ ድርጅቱ እንዳይጠፋ በማድረግ፣ ለአማፂው ድርጅት አመራሮች መረጃ በመስጠትና ገንዘብ በመደጎም በሁለት ቢላ ሲበሉ ከርመዋል። አብዲ ኢሌ ይህን የሚያደርጉት
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሕወሓት ሰወች በሶማሌ ክልል የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሲደብቁ ቆይተው አሁን ህገ-መንግስት ተደፈረ ለቅሶ ሊያቆሙ ይገባል።

RAJO ሱማሌ ክልል በህወኃት ትተዳደር እንደነበር ብዙ ግዜ ገልፀን ሰው ግራ ተጋብቶ ነበር ይታወሳል፡፡ እንዴት አንድ ክልRየሱማሌውን ያስተዳድራል? ሁሉም በክልሉ ነው ተወስኖ ያለው የሚል ምክንያት ይቀርብ ነበር፡፡ ሆኖም አብዲ ኢሌ በራሱ አንደበት የቀድሞ የደህንነት መሪው “አቶ ጌታቸው አሰፋ ነው አስገድዶ ወንጀል ያሠራኝ” ብሎ ካመነ በኃላ ይሄ የሚባለው ነገር ተራ አሉባልታ አይደለም ወደሚል መደምደሚያ ብዙዎች እንዲያመሩ አድርጓል፡፡ አብዲ ኢሌ በዝያ ቃለ-መጠይቁ ላይ ብዙ ስለህወኃትና ጄነራሎቹ ሳይናገር በወደቀ ዛፍ ላይ ምሳር ይበዛበታል እንደሚባለው ወንጀሉን ሁሉ ለአንድ ሰው አሸክሟል-አቶ ጌታቸው አሰፋ ላይ ! አሁንም አብዲ ትዕዛዙን የሚያገኘው ከመቀሌ መሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ሊገነዘብ ይገባል፡፡ ይበልጥ ሁሉም ሊገነዘበው የሚገባው አብዲ ኢሌ እልቂት ለመፍጠር አስቦ ነበር ከትላንት ወዲያ ከፍተኛ ሠራዊት አሰማርቶ የተንቀሳቀሰው፡፡ ዕቅዱ ደጋፊዎቹን በመከላከያ ሠራዊተችን ላይ ድንጋይ እንድሁም ጥይት እንድጠቀሙ በማድረግ የብዙ ህይወት ካስጠፋ በኃላ ነገሩን ሁሉ መከላከያ ላይ እንድላከክ ለማድረግ የጎነጎነው ሴራ መከላከያ ወደ ካምፓቸው በመግባታቸው ሳይሳካለት ቀርቷል፡፡ ይህንን ተከትሎ ልዩ ፖሊሶችንና ሄጎ የተሰኙ አደገኛ ቦዘኔዎችን በመጠቀም ብሄር-ተኮር ጥቃት በማድረስ ብዙ ወገኖቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለዋል፣ ንብረት ዘርፈዋል እንድሁም የአምልኮ ቦታዎችን አቃጥለዋል፡፡ ይህንን ሁሉ ሲያደርጉ የመንግስት መኪናዎችን ሲጠቀሙ ነበር፡፡ ከሱማሌ የሞተው ከመጠን በላይ በመኪና ተጭነው ሲጓጓዙ መኪናው ተገልብጦ መሆኑን በዝው ሳቢያ በአስራ ቤቶች የሚገመቱ ወጣት ሱማሌዎች ህይወታቸው ማለፉ እርግጥ ነው፡፡ ነገር ግን እነዝህን በመኪና አደጋ የሞቱትን መከላከያ ገደላቸው ማለት ከእውነት የራቀ ሀሰተኛ ወሬ ነው፡፡ በጣም
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ከአብዲ ኢሌ ጋር የሚደረገውን ድርድር ተከትሎ መንግስት መግለጫ እንደሚሰጥ ተሰምቷል።

ከአብዲ ኢሌ ጋር የሚደረገውን ድርድር ተከትሎ መንግስት መግለጫ እንደሚሰጥ ተሰምቷል። ………. አብዲ ኢሌ ገዳይና ዘራፊ ነው የሚለው ኦብነግ በአብዲ ኢሌ ላይ በፌዴራሉ መንግስት የተወሰደውን እርምጃ አወገዘ። የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር ብሎ ራሱን የሚጠራው ተቃዋሚ ቡድን አብዲ ኢሌን በመደገፍ ባወጣው መግለቻ የክልሉ ሕዝቦች አብዲ ኢሌንና ክልላቸውን ከወራሪዎች ምመጠበቅና መከላከል አለባቸው ብሏል። ሕገመንግስቱን አልቀበልም ብሉ የትጥቅ ትግል ላይ የሆነው ኦብነግ የጅጅጋው ድርጊት ሕገመንግስቱን የጣሰ ነው ሲል መናገሩ ትዝብት ላይ ጥሎታል ኦብነግ በተለያዩ ጊዜያት ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት የፌዴራሉን መንግስትና የክልሉን መንግስት በማብጠልጠልና በመክሰስ ይታወቃል። በተለይ አብዲ ኢሌ እብድ መሪ ነው ኢሰብዓዊ ነው ወዘተ የሚሉ ስሞችን በመስጠት ለዓለም ዐቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ሲከሰው ከርሟል። አባሎቼን አፈነብኝ ሲልም ሲያማርር ከርሟል። ዛሬ የተከሰተውን የጅጅጋ ችግር ተገን አድርጎ ድርጅቱ እንዳለው መሪውንና ክልሉን ሕዝቡ እንዲጠብቅ ጥሪውን አስተላልፏል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወታደራዊ እርምጃዎችን እንዲያስቆሙ የጠየቀው ኦብነግ ሕዝቡ መብቱን እንዲያስከብርና ጉዳዩን ካለማንም ጣልቃ ገብነት እንዲፈታ አሳስቧል። ይህ በእንዲህ እንዳለ የፌዴራል መንግስቱ ከአብዲ ኢሌ ጋር ስምምነት ላይ እንዲደርስ ሽምግልና መጀመሩንና ድርድር ተደርጎ መግባባት እንዲፈጠር የሕወሃት ሰዎችና የሶማሌላንድ ባለስልጣናት እየተሯሯጡ መሆኑ ተነግሯል። አቶ አብዲ ኢሌን በተመለከተ በሚዲያ ምንም አይነት ጉዳይ እንዳይነሳና በጂጂጋ ሁከት ከመነሳቱ ውጪ ለላ ዜና እንዳይቀርብ የተደረገ ሲሆን ከአብዲ ኢሌ ጋር የሚደረገውን ድርድር ተከትሎ መንግስት መግለጫ እንደሚሰጥ ተሰምቷል። #MinilikSalsawi
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

አብዲ ኢሌ በቁጥጥር ስር ውሏል

ጅግጅጋ ሜዳው ላይ አብዲ ለታገተ፤ ምነው መቀሌ ላይ ጩኸት በረከተ?! በFCR የጭነት መኪና አመፅ ሲቀሰቀሱ የነበሩ ከ80 የማያንሱ ሂጎ እና ልዩ ፖሊሶች ሞቱ። በከፍተኛ ፍጥነት እየበረረ በፕሬዘዳንት አብዲ ኢሌ ቢሮ ሲደርስ የተገለበጠው የጭነት መኪና የጫናቸውን ከ80 ያላነሱ የልዩ ፖሊስ አባላት እና ሂጎ የሚባሉ የአብዲ ኢሌ ቡድኖች ሙሉ በሙሉ በአደጋው ህይወታቸው አልፏል። አደጋው ከደረሰበት ስፍራ በርካታ አምቡላንሶች ሰዎቹን ለማትረፍ ቢረባረቡም፤ ወደ ካራማራ የተወሰዱት ሰዎች ሁሉም ህይወታቸው እንዳለፈ ታውቋል። በአሁኑ ሰዓት በጅግጅጋ ኔትወርክ የተቋረጠ ሲሆን ወደከተማው የገባው መከላከያ ሰራዊት እየተታኮሰ ከከተማዋ በመውጣት ላይ ይገኛል። ከሀረር በኩል የተላከ ሌላ የመከላከያ ሀይል ደግሞ በልዩ ፖሊስ ከግስጋሴው ተገትቶ ወደ ከተማው መግባት አልቻለም። የአብዲ ኢሌ ርዥራዥ ባለስልጣናት ደጋፊዎቻቸው እንዲነሱ ባደረጉት ጥሪ ሄጎዎችና ሲቪል ልብስ ያደረጉ ልዩ ፖሊሶች የመንግስት መኪኖችን በመጠቀም በጅግጅጋ ያሉትን አብዛኛውን ባንኮችንና መደብሮችን ዘርፈዋል፡፡ ከተዘረፉት መደብሮች የሚካኤል ቤተክርስትያን ይገኝበታል፡፡ የኪዳነ-ምህረት ቤተክርስትያንም ቃጠሎ ደርሶበታል፡፡ አንድ ሱማሌ ሰው ለምን ቤተክርስትያን ታቃጥላላችሁ ነብዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ይህን ድርጊት አጥብቀው ኮንነዋል ብሎ ሲናገር እሱም መደብደቡ ታውቋል፡፡ብሄር-ተኮር ጥቃቶችም እንድሁም የመደፈር ዕጣ የደረሰባቸው ወገኖች እንዳሉም እየተገለፀ ነው፡፡ በየመንገዱ ኦሮሞ፣ አማራ፣ ጉራጌ አጠቃላይ ‘ደገኛ’ የተባሉ የክልሉ ነዋሪዎች እየተገደሉ ነው። ንብረታቸው እየተዘረፈ በጭካኔ እየተደበደቡ ነው። “አብይ ነዳጁን ከሶማሌ ነጥቆ ለኦሮሞ ሊያደርገው ነው – ነዳጁን ኢትዮጵያ እንጂ ሶማሌ አይጠቀምበትም” የሚል ቅስቀሳ በትልልቅ ስፒከሮች በአይሱዙ በተጫኑ ሂጎ የተባሉ ቡድኖች እና ልዩ ፖሊስ አማካኝነት ከፍተኛ ቅስቀሳ
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሶማሌ ልዩ ሃይል የሚፈጸመውን ጥቃት በመሸሽ ከ10ሺህ በላይ ሰዎች ወደ ጅቡቲ መሰደዳቸው ታወቀ።

በሶማሌ ክልል ከ10ሺህ በላይ ሰዎች ወደ ጅቡቲ ተሰደዱ (ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 27/2010) በሶማሌ ልዩ ሃይል የሚፈጸመውን ጥቃት በመሸሽ ከ10ሺህ በላይ ሰዎች ወደ ጅቡቲ መሰደዳቸው ታወቀ። ከትላንት ጀምሮ በደወሌ፣ አይሻና ሽንሌ ዞን የተሰማራውና በአብዲ ዒሌ የሚታዘዘው ልዩ ሃይል ጥቃት መክፈቱን ተከትሎ ህዝቡ በመሰደድ መጀመሩ ነው የተገለጸው። በጥቃቱም የተገደሉ ሰዎች መኖራቸውን ለማወቅ ተችሏል። የፌደራል ፖሊስ ህዝቡን ከልዩ ሃይሉ ጥቃት ለመከላከል ጥረት እያደረገ መሆኑንም የደረሰን መረጃ ያመለክታል። በድሬዳዋ በሶማሌ ክልል የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የተዘጋጀውንና ከ1500 በላይ ሰዎች እየተሳተፉ ያሉበትን የሰላም ኮንፍረንስ ለማወክ የተደረገው ሙከራም መጨናገፉ ታውቋል። የሶማሌ ክልል ቀውስ ዳግም አገርሽቷል። ላለፉት ሶስት ወራት ያዝ ለቀቅ እያደረገ የዘለቀው ተቃውሞ ከትላት ጀምሮ በበርካታ የክልሉ አካባቢዎች ተቀስቅሶ በሰውና በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ለማወቅ ተችሏል። ከትላንት ጀምሮ እየተካሄደው ያለው ተቃውሞ በተለይ አይሻ በተባለች ከተማ ላይ ጠንከር ያለ መሆኑ ተገልጿል። የከተማዋን ከንቲባ የአብዲ ዒሌ ታጣቂዎች ለመግደል ያደረጉት ሙከራ መክሸፉን ተከትሎም ተቃውሞ መባባሱን የኢሳት ምንጮች ካደረሱን መረጃ ለመረዳት ተችሏል። ዘግይቶ በደረሰን ዜናም የአብዲ ዒሌ ሚሊሺያ ሀይል በህዝቡ በደረሰበት ተቃውሞ ከተማዋን ለቆ መጣቱ ታውቋል። አይሻ ላይ ባለው ውጥረት የተነሳም ኢትዮጵያን ከጅቡቲ የሚኣገናኘው ዋናው መስመር ተዝግቶ ውሏል። በሽንሌ፣ በፍዴር፣ በሊበን፣ በሸበሌና በኤረር ዞኖች የክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ዒሌ ከስልጣን እንዲወርዱ በምጠየቅ ህዝቡ ዳግም የጀመረው ተቃውሞ ተቀጣጥሏል። ከትላንት ምሽት ጀምሮም አቶ አብዲ ዒሌ የልዩ ሃይልና የሚሊሺያ ሰራዊታቸውን የተቃውሞ ማዕከል ወደ ሆነችው የሽንሌ
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ቦረና ውስጥ በአሰቃቂ ሁኔታ የሰው ሕይወት እየተቀጠፈ ነው ፤ የመከላከያ ሰራዊት ዳር ቆሞ እየተመለከተ ነው።

ቦረና ውስጥ የሰው ሕይወት እየተቀጠፈ ነው። የትኛውም ሚዲያ ሆነ የመንግስት ባለስልጣን ስለ ጉዳዩ ሲናገርና መፍትሄ ለመስጠት ሲንቀሳቀስ አላየሁም። በተለይ ላለፉት ሦስት ቀናት ከአከባቢው በደረሰኝ መረጃ በሞያሌ ከተማና አከባቢው እየሆነ ያለው ነገር በጣም አሰቃቂ ነው። በአከባቢው የሚኖሩ ሰዎች በስልክና በፌስቡክ “ኧረ ስዩም ስለ ቦረና ምነው ዝም አልክ?” እያሉ ይጠይቁኛል። ከእነዚህ ውስጥ ለብዙ አመት የማውቀውን ወዳጄን “እስኪ በአከባቢው ስለ ተከሰተው ግጭት የሚያሳይ ፎቶ ወይም ቪዲዮ ላክልኝ?” ብዬ ጠየቅኩት። ይህ ወዳጄ በአንድ ግዜ ከአስር የሚበልጡ የፎቶ ምስሎች ላከልኝ። በሞያሌ አከባቢ በተከሰተው ግጭት ምክንያት የተገደሉና የቆሰሉ ሰዎችን ምስል ከአንድ ደቂቃ በላይ መመልከት አልቻልኩም። እኔ ለመመልከት የከበደኝ ነገር የአከባቢው ነዋሪዎች በእውን እየሆኑት ነው። በዚህ መልኩ በጥይት እየተገደለ ላለ ሕዝብ ስለ ፍቅርና ይቅርታ መናገር በሰው ሕይወት እንደ መቀለድ ነው። የቦረና አከባቢ ነዋሪዎች በየቀኑ በጥይት እየተገደሉ ነው። ነዋሪዎቹ በጥይት ሲገደሉ የመከላከያ ሰራዊት ዳር ቆሞ እየተመለከተ ነው። ይሄ ነገር መቆም አለበት! ጠ/ሚ አብይ ሆነ ኦቦ ለማ መገርሳ በቦረና እየደረሰ ያለውን ግድያ ማስቆም አለባቸው። ግድያውን ሳያስቆሙና ገዳዮችን ለፍርድ ሳያቀርቡ ለቦረና ሕዝብ ስለ ይቅርታና ፍቅር፣ ስለ ሰላምና ዴሞክራሲ መናገር አይችሉም። ማንም ሆነ ምንም ነገር ከሕይወት አይበልጥም። የሰው ልጅ ሕይወት ምርጫና አማራጭ የለውም። ሕይወት በፍቅርና ይቅርታ የሚገኝ ነገር አይደለም። ፅሁፍ ስዩም ተሾመ  …. ምስል ከሀምዛ ቦረና
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሚኤሶ ወረዳ የሱማሌ ልዩ ሀይል በአራት አቅጣጫ በህዝቡ ላይ ጦርነት ከፍቷል

በምስራቅ ሀረርጌ በሚኤሶ ወረዳ የሱማሌ ልዩ ሀይል በአራት አቅጣጫ በህዝቡ ላይ ጦርነት ከፍቷል እስካሁን ሁለት የኦሮሚያ ፓሊስ አባላት ተገለዋል። መንግስት ይህን ሀይል ወይ ትጥቅ ያስፈታው አልያም ይህ እንዲሆን በህዝብ ላይ ጦርነት እያዘዙ እሚያስወጉትን የክልሉ የስራ ሀላፊዎችን ከስልጣን ማንሳት ይኖርበታል።
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በነፍስ ማጥፋትና በአስገድዶ መድፈር ከታሰሩ የህግ ታራሚዎች ውጭ ሁሉንም እስረኞችን ፈታሁ አለ።

የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል በነፍስ ማጥፋትና በአስገድዶ መድፈር ከታሰሩ የህግ ታራሚዎች ውጭ ሁሉንም ታራሚዎች መፍታቱን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ እድሪስ እስማኤል እንደገለፁት ክልሉ በየጊዜው የህግ ታራሚዎችን ሲለቅ ቆይቶ አሁን ላይ በእስር ቤት የነበሩ 150 እስረኞችን ለቋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 17 እስረኞች የኦጋዴን ነፃ አውጪ ግንባር ኦብነግ አባላት መሆናቸውንም ተናግረዋል፡፡ በእስር ላይ እንዲቀሩ የተደረጉት በአስገድዶ መድፈርና በነፍስ ማጥፋት የታሰሩ መሆናቸውን ለኢቢሲ በስልክ ገልፀዋል፡፡ ከዚህ በኋላ የእስረኞች ማቆያ የነበሩ እስር ቤቶችን ወደ እምነት ቦታነት ለመለወጥ ይሰራልም ብለዋል፡፡
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የአዲስ አበባ ፖሊስ የአብዲ ኢሌን ተቃዋሚዎች ስብሰባ በኃይል አስቆመ ፤ ጋዜጠኞችን አንገላታ።

አብዲ ኢሌ በሶማሌ ክልል ብቻ ሳይሆን አዲስ አበባ ላይም ያሻውን ማድረግ እንደሚችል በተግባር አሳይቷል (የኋላሸት ዘሪሁን) አብዲንና አገዛዙን እሚቃወሙ የክልሉ የሃገር ሽማግሌዎች የሶማሌ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ሶህዴፓ) አባላት ዲያስፖራዎችና ምሁራን በተገኙበት ዛሬ ሃምሌ 4/2010 ዓም ከጠኋቱ 3:30 ጀምሮ በፍሬንድ ሺፕ ኢንተርናሽናል ሆቴል ተደሬጎ የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫና የውይይት መድረክ በ አብዲ ደጋፊዎች አማካኝነት ሊቋረጥ ችሏል አንዳንዶች ላይም ድብደባ ደርሷል የፀጥታ አካላት በቦታው ላይ ተገኝተው የነበረ ቢሆንም ወደ ሆቴሉ በመግባት ሁከት የፈጠሩትን ቡድኖች ማስቆም ተስኗቸዋል ይልቁንም የፀጥታ አካላቱ ችግር የፈጠሩትን ሰዎች ከመከልከል ይልቅ ጋዜጠኞችን ፎቶና ቪዲዬ ካላጠፋችሁ በማለት ሲያውኩ ና ሲያንገላቱ ነበር የአብዲን ፎቶ ያለበት ቲቸርት የለበሱት እነዚሁ አካላት የ አዲስ አድማሷን ጋዜጠኛ ናፍቆት ዬሴፍምን ለመደብደብ ሲጋበዙና እጇን ይዘው ሲያዋክቧት የነበሩ ሲሆን የያዘችውን ስልክ ሊነጥቋት ሲታገሏት እንደነበረ ታዝቤያለሁ ሌሎችንም ካሜራቸውን ተነጥቀው ያነሱትን ፎቶና ቪዲዬ ሲጠፉባቸው የነበረ ሲሆን ይሄም እሚያሳየው አብዲ ሱማሌ ክልል ላይ ብቻ ሳይሆን አዲስ አበባም ጭምር ያሻውን ማድረግ እንደሚችል ነው ቦሌ እሚገኘው ፍሬንድ ሺፕ ኢንተርናሽናል ሆቴል ከስብሰባ አዳራሹ የጀመረው አምባ ጓሮ በአጠቃላይ የሆቴሉን እንቅስቃሴ አውኮት የነበረ ሲሆን በዚህም ሳያበቃ መንገድ በመዝጋት በስብሰባው ላይ የነበሩትን ሰዎችን አናስወጣም በማለት በአካባቢው ላይ ለግማሽ ሰዓት ያህል የመኪናና የእግረኛ እንቅስቃሴ ተቋርጦ ነበር በጣም እሚያስገርመው ደግሞ በቦታው ላይ የአዲስ አበባና የፌደራል ፖሊስ አባላት ቢኖሩም ምንም አለመፈየዳቸው ነው ከትላንት ወዲያ በድብቅ ወደ አዲስ አበባ የገቡ ከ ኢትዮጵያ
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሕዝብ ላይ ወንጀል የሰራሁት ጌታቸው አሰፋ አስገድዶኝ ነው ሲል የሶማሌ ክልሉ አብዲ ኢሌ ተናገረ።

በሕዝብ ላይ ወንጀል የሰራሁን ጌታቸው አሰፋ አስገድዶኝ ነው ሲል የሶማሌ ክልሉ አብዲ ኢሌ ተናገረ። አብዲ ኢሌ የክልሉን ፓርላማ አመታዊ ስብሰባ ሲከፍት ባደረገው ንግግር በክልሉ የተፈፀመውን ወንጀል በሙሉ በቀድሞ የደሕንነት ሚኒስትር አቶ ጌታቸው አሰፋ ላይ አድርጎታል። የቀድሞ ደሕንነት ሚኒስትሩ አቶ ጌታቸው አሰፋ ጭንቅላቴ ላይ ሽጉጥ ደቅኖ የሚያዘኝን ነገር ሁሉ እንድፈፅም ያስገድደኝ ነበር ሲል ፓርላማውን በተለሳለሰ አንደበት አጭበርብሯል። የቀድሞ ጠቅላይ ሚነስትር ሐይለማርያም ደሳለኝ ባለቤትን ወይዘሮ ሮማንን አግቶ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ያስፈራራና እንደፈለገም ያዘው ነበር ሲል የጌታቸው አሰፋ ወንጀል ካላቸው ውስጥ አንዱን ተናግሯል። ዶክተር አብይ ኢትዮጵያን ለማዳን ከፈጣሪ የተላኩ ናቸው ።እንደ ዶክተር አብይና ለማ መገርሳ ጥሩና መልካም ሰወች አይቼ አላውቅም ብሏል አብዲ ኢሌ ። የኔ ስልጣን መልቀቅ በሰፊው እየተናፈሰ ያለው በጌታቸው አሰፋ ተላላኪዎች በኩል ሲሆን ይህን ተገን አድርጎ በክልሉ የገንዘብ ዘረፋ ለማካሔድ ነው ሲል ተናግሯል። የሕወሓት ሰወች በሕዝብ ላይ ከፍተኛ በደል እንድናደርስ ተጠቅመውብናል ያለው አብዲ ኢሌ ከአሁን በኃላ በይቅር ባይነት ሁላችንም ተደምረን ወደ ልማት ፊታችንን ማዞር አለብን ብሏል ስብሰባው ነገም ይቀጥላል። Somali Region parliament starts meeting today. Abdi Iley spoke and here is the key messages in his address: – All the mistakes I committed is because of Getachew Assefa, former chief of Intelligence – Getachew Assefa held gun on our head and asked us to do what he wants – He was the
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሶማሌ ክልል አምባገነንነት እንዲሰፍንና ኢሰብዓዊነት እንዲስፋፋ ያደረጉ ባለስልጣናትን ማስወገድ ተጀምሯል።

  ኢሰብዓዊና ዘራፊ ባለስልጣናትን በጊዜ ማስወገድ ለሐገር ሰላም ይበጃል። በሶማሌ ክልል አምባገነንነት እንዲሰፍንና ኢሰብዓዊነት እንዲስፋፋ ያደረጉ ባለስልጣናትን ማስወገድ ተጀምሯል። ከሕወሓት ጄኔራሎች ጀምሮ በፌዴራሉ መንግስት የሕወሓት ባለስልጣናት እስከሚደገፈው የአብዲ ኢሌ የሰቆቃ ሰንሰለት ድረስ መበጣጣስ ተጀምሯል። በክልሉ በሰው ልጆች ላይ ከሚደረግ ኢሰብዓዊ ድርጊት ጀምሮ እስከ ሃገር ኢኮኖሚ ጉዳት ድረስ ከፍተኛ ወንጀሎች በመንግስት ባለስልጣናት ይፈጸማሉ። ይህ አደገኛ አካሔድ ሕዝብንና አገርን እየጎዳ ስለሚገኝ የዶክተር አብይ አስተዳደር ተግባራዊ የማጥራትና የማስወገድ ስራውን በይፋ ጀምሯል። ሜጄር ጄኔራል አብርሃ (ካርተር) ከስልጣኑ የተሰናበተ ሲሆን በቀጣይነት የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ኢሰብዓዊ ድርጊት የፈጸሙትን ለማባረር ከስልጣን ለማንሳት አስቸኳይ ስብሰባ የጠራ ሲሆን የሕወሓት ባለስልጣናት ሶማሌ ክልል እንገነጠላለን በሉ የሚል ጫና በመፍጠር ላይ መሆኑ ተሰምቷል።
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ ስልጣን እንዲለቅ ፌዴራል መንግስት አዘዘ።

የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ ስልጣን እንዲለቅ ፌዴራል መንግስት አዘዘ   ዓለም ዓቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ሂዩማን ራይትስ ዎች ባለፉት ቀናት በሶማሌ ክልል የሚካሔደውን የሰብአዊ መብት ረገጣ አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ በክልሉ የመንግስት ባለስልጣናት በሕዝብ ላይ የሚፈፅሙትን የሰብአዊ መብት ጥሰት በማስረጃ ተንትኖ አስቀምጦታል ። ይህንን ተከትሎ በዶክተር አብይ የሚመራው የፌዴራል መንግስቱ የክልሉ ፕሬዘዳንት አብዲ ኢሌና ባለስልጣኖቻቸው ስልጣናቸውን ለቀው እንዲወርዱ ትእዛዝ ሠጥቷቸዋል። (ምንሊክሳልሳዊ)
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ኤሌ የእንግሊዝና አሜሪካ ቪዛ መከልከሉን የክልሉ አክቲቪስቶች ገለፁ ።

አሊ ሰሚር ሰጊድ እንደዘገበው የሶማሌ ክልል ሊቀወንበር አብድ እሌይ ሳሞኑን አዲስ አበባ የሚገኙትን የአሜሪከ ና የእንግሊዝ ኢምበሲዎች የጠያቀቸውን ቪስ እና የፓለቲከ ጥገኛናት ጥያቄው ውድቅ እንደተደረገባት ታወቂ ። የሊቀወንበሩ ቅርብ አመከሪዎች እንደራገጋጡልን ሳሞኑን አዲስ አበባ በናበሩባት ወቅት 1ኛ ወደ አሜሪካ ኢምባሲ በመሄድ ቪስ እና የፓለቲከ ጥገኛናት የጠያቀ ሲሆን ኢንበሲው ጥያቄውን ውዲቅ በማድራግ ለስብአዉ መብት ጥሥት ወንጀሎች እንደተከስሥ እና የአላም አቀፍ ስብአዊ መብት ተከርከሪ ድርጅቶች በተላያዩ ጊዝምያት ፈፃማዋል ስለተባለው ወንጀሎች ሪፓርት እንደወጡባት የተገላፃላት ሲሆን እሱም በበኩሉ ብዙ ክርክር አድራገዋል ” እኔ ከአላም አቀፍ አሽበሪዎች ጋር ሲወገ ናበራኩኝ ለዝህ ጥሩ ስራዬን የአሜሪከ መንግሥት ዋጋ ልትስጡኝ ይገባል —————ወዘተ ” ሆኖም ግን ጥያቄው ውድቅ ተደራጎ የተመላስ ሲሆን የሁላተኛ እድሉን በመሞከር ወራደ 22 የሚገኙውን የእንግሊዝ ኢምባሲ ሄዶው ተመስሥይ ጥያቄ የቀርብ ሲሆን ኢንባሲው እንደቀላዱባት ተረጋጊጥልናል ” ለመሆኑ እውናትህ ናው ወይ ??? የእኛ ሃገር ማሄድ አትችልም ፣ በስብአዊ መብት ጥስት ተከስሃል ፣ ሄዴህ ብትገኛ ወዲያው ቁጥጥር ስር ውላህ ፍ/ቤት ትቀራባላህ ፣ በአጭሩ ጥያቄህ ተቀባይናት የሌውም ” የሚል መልስ እንደተስጣው ታወቂ ። እንግዲህ ከዝህ በኋላ ናው ምንም አይናት ተስፈ እንደሌላው ሲያራጋጊጥ በወንበሮ ላይ እሞተላው ፣ የትግራይ ጀናርሌች ክህደት ፈፃሙብኝ ———-ወዘተ እያላ ማንስበርቅ የጀመራው ። እግር መንገዴን የአሜሪከ እና የእንግሊዝ ኢምበሲዎች ሚስገናዬን አየር ላይ እንዲደራሳቸው መልእክቶን አድራሱልኝ ። Adiguba caqlaad leedahaye carar maxaa dhaama!! Maalintii dhaweyd markuu Cabdi iley iyo
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሕወሓት ሰላዮችና የሶማሌ ልዩ ሓይሎች አዲስ አበባ ሊያደርጉት የነበረ አፈና ከሸፈ።

የሕወሓት ሰላዮችና የሶማሌ ልዩ ሓይሎች አዲስ አበባ ሊያደርጉት የነበረ አፈና ከሸፈ። የቀደሞው የኢፌዴሪ ተወካዮች ምክር ቤት የሶማሌ ክልል ተወካይ የነበሩትን የሶማሌ ክልል መሪ አብድ እሌይ አገዛዝ ተቀዋሚ የሆነውን አቶ አሊ ገአን ዛሬ ምሽት ላይ በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ሚከኤል በአራን ሆቴል የታጠቁ የትግራይ ደሕንነቶችና የአብዲ ኢሌይ ልዩ ሐይሎች አፍናው ወደ ጂግጂግ ለመውስድ ያደረጉት ሙከራ በቦታው የነበሩ ዜጎች ባደረጉት ርብርብ የፌዴራል ፓሊስ ጥረት ሊከሽፍ ችሏል ። አቶ አሊ በአሁኑ ስአት ወረዳ 17 ፓሊስ ጣቢያ እንደሚገኙ አረጋግጥናል ። ባለፈው ሳምንት ከሚኒሶታ የመጡ አንድ የክልሉ ተወላጅን ለማፈን የተደረገ ጥረት መክሸፉ ይታወሳል።
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

መከላከያን እንደ ምርኩዝ ተደግፎ አልሆን ሲል ደግሞ እንደ ገጀራ ተጠቅሞ አምባገነናዊ ሥርዓት እንጂ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መገንባት አይቻልም !!!

መከላከያን እንደ ምርኩዝ ተደግፎ አልሆን ሲል ደግሞ እንደ ገጀራ ተጠቅሞ አምባገነናዊ ሥርዓት እንጂ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መገንባት አይቻልም !!! አንድ ሀገር ውስጥ ዴሞክራሲያዊና ህገ መንግሥታዊ የሆነ ሥርዓት ከመፍጠር ባሻገር የሀገሪቷን ሉዓላዊነት የሚጠብቅ የመከላከያ ኃይል የሚያስፈልጋት መሆኑ እሙን ነው፡፡ ይህም የመከላከያ ሠራዊት ለህዝቡና ለዜጎቹ ታማኝ የሆነ ሰራዊት መሆን ይኖርበታል፡፡ የመከላከያ ሰራዊቱም ሚና መሆን የሚገባው የሀገሪቷን ሉዓላዊነት ጠብቆ ህዝቡ ዴሞክራሲያዊና ህገ መንግሥታዊ በሆነ ሥርዓት ያለምንም የውጪ ተፅእኖ እንዲመራ ማድረግ ነው፡፡ በዚህም መሠረት በህገ መንግሥቱ ላይ እንደተገለጸው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የመከላከያ መርሆዎች የሀገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት የብሔር፤ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሚዛናዊ የስብጥር ተዋጽኦ ያካተተ እንደሚሆንና የመከላከያ ሠራዊቱ ለህገ መንግሥቱ ተገዥና ከፖለቲካ ድርጅቶች ወገናዊነት ነፃ በሆነ አኳኋን ሥራውን ማከናወን እንዳለበት ይደነግጋል ፡፡ ይሁንና የመከላከያ ሰራዊቱ ወይም ደግሞ አዛዦች ከዚህ በላይ የጠቀስናቸውን መርሆዎች በመጣስ በፖለቲካው አስተዳደር ውስጥ ጣልቃ ገብተው ተፅዕኖ የሚፈጥሩ ከሆነ ከገለልተኛነት ይልቅ ለአንድ ቡድን ወገንተኛ በመሆን የዴሞክራሲያዊና ህገ መንግሥታዊ ሥርዓቱንም አደጋ ላይ የሚጥሉ ከመሆኑም በተጨማሪ አገሪቷንም ወዳልተፈለገ ቀውስና ብጥብጥ ውስጥ ልከታት ይችላል፡፡ በሌላ አገላለጽ ለህዝቡና ለህገ መንግሥቱ ታማኝ ካልሆነና የተወሰኑ ቡድኖችን ጥቅም ለማስጠበቅ ወይም ደግሞ ስልጣናቸውን ያለአግባብ ለሚጠቀሙ ቡድኖች የሚወግን ከሆነ በዚያች ሀገር ዴሞክራሲያዊና ህገ መንግሥታዊ የሆነ ሥርዓት ይኖራል ማለት አይቻልም፡፡ ለምሳሌ ያህል ላለፉት አሥርተ አመታት በሶማሌ ክልል የመከላከያ ሠራዊቱ በህገ መንግሥቱ ላይ ከተደነገጉት መርሆዎች ውጪ በሆነ መልኩ በክልሉ አስተዳደር ውስጥ ጣልቃ በመግባት ወገናውነት የተሞላበት ተፅዕኖዎችን ከመፈጸም አልፎ
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሶማሌ ክልል ልዩ ሐይል በኦሮሚያ ባደረገው ወረራ 4 ሰወች ሲገደሉ ፤ ቤቶች ተቃጥለዋል ሕዝብም ተፈናቅሏል ።

በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሶማሌ ክልል ልዩ ሐይል በኦሮሚያ ባደረገው ወረራ 4 ሰወች ሲገደሉ ፤ 250 ቤቶች ተቃጥለዋል በርካታ ሕዝብም ተፈናቅሏል ። ዝርዝር ዘገባው እነሆ ፦ Written by OPride Staff (OPride)—At least four people were killed and five others wounded in renewed cross-border attacks this week by the Ethiopian Somali State Liyu Police in Oromia’s East Hararghe zone. More than 250 houses were razed to the ground and hundreds of civilians are internally displaced, according to locals and media reports. Oromia and the Somali state share a nearly 900 miles-long porous border. The latest incursions by the Somali paramilitary force into the Cinaksan district, which straddles the common border, is testing Ethiopia’s uneasy calm. Local residents say the highly coördinated attacks are part of a territorial expansion policy by the president of Somali regional state, Abdi Mohamud Omar, better known as Abdi Illey. Nearly 30 schools remain closed since the attacks began on May 23 and the learning and teaching process has been disrupted, according to the Voice of America’s Afaan Oromoo program. Last year, similar raids and cross-border attacks along the Oromia-Somali border by the Liyu police led to the displacement of more than 1.6 million people, mostly ethnic Oromos.
Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News, Video

የሱማሌ ክልል ፈላጭ ቆራጭ አብዲ ኢሌ ኦሮሚያን ወረረ !

የፈራነው ደረሰ – አብዲ ኢሌ ኦሮሚያን ወረረ! ከዝህ ቀደም አብዲ ኢሌ የተቀሰቀሰበትን ተቃውሞ አቅጣጫ ለማስቀየስ የጎሳ ግጭት በሱማሌና በኦሮሞዎች እንድሁም በሱማሌዎች መካከል ልጀምር መሆኑን በተደጋጋሚ ገልፀን ነበር፤ ሰሚ አጣን እንጂ ፡፡ እንዳልነውም የፈራነው ደርሶ አብዲ ኢሌ በኦሮሞዎች ላይ ጦርነት አውጇል፡፡ በዝሁ ጦርነት የአብዲ ኢሌ ልዩ ፖሊሶች በጭናቅሰን አራት ሰው ሲገድሉ 250 ቤቶች አቃጥለዋል ከ100 በላይ ነዋሪዎችን ከቀዬአቸው አፈናቅለዋል ፡፡ አብዲ ኢሌ ይህን ጦርነት በስፋት ለማካሄድ ለክልሉ ለድርቅ፡-ለጎርፍ፡-ለበሽታዎችና መሰል አደጋዎች መጠባበቂያ የተቀመጠውን 2 ቢልዮን ብር በጀት ወደ ልዩ ፖሊስ አካውንት አዛውሯል ፡፡ ይህም ጦርነቱን ካለምንም እንከን በተለያዩ ቦታዎች ለማካሄድ ያስችለዋል በያዘውም የገንዘብ አቅም የጦር መሣሪያ ግዥና የመከላከያ ጄኔራሎች ድጋፍ ለማሰባሰብ እንደሚጠቀምበት ይጠበቃል፡፡ በአብዲ ኢሌ ሕሳብ ስሌት መሰረት የተቀሰቀሰበትን ሕዝባዊ ተቃውሞ ተረስቶ የመንግስት ትኩረት ሁሉ ሁለቱን ክልሎች ለማስታረቅ ይውላል ፤ የሱም አስፈላጊነት ጎልቶ ይወጣል፡፡ ሱማሌዎችም እሱን እንደ ጠላት ከመቁጠር ይልቅ ትኩረታቸውን ሁሉ ወደ ኦሮሚያ ያደርጋሉ ብሎ ያስባል፡፡ አብዲ ኢሌ ያልተረዳው ነገር ቢኖር ሱማሌዎች ነቅተዋል፤ በሱ ሰበብ ከኦሮሞ ወንድሞቻቸው ጋር መዋጋት አይፈልጉም፡፡ ሠላም እያለ ጦርነት ምን አመጣው ብለውም ይጠይቃሉ፡፡ በተመሣሣይ መልኩም ነገ በሚከበረው ግነቦት 20 ቦንቦችን በተለያዩ ከተሞች በሠለጠኑ ልዩ ፖሊሶች በማስወረር አል ሸባብ ፡-ኦብነግና ኦነግ እንዳደረጉት ለማስመሰል ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ የፌዴራል መንግስት አብዲ ኢሌን በቁጥጥር ሥር ካላዋለውና በሱማሌዎችና በኦሮሞች ላይ ለሠራቸው (አሁንም እየሰራቸው ላሉ) በደሎች የእጁን ካላገኘ በዝሁ አካሄዱ ሁለቱን ወንድማማች
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

ህወሃቶች አብዲ ኢሌ በስልጣን ላይ እንዲቆይላቸው የፈለጉበት ምክንያት ሲጋለጥ

ህወሃቶች አብዲ ኢሌ በስልጣን ላይ እንዲቆይላቸው የፈለጉበት ምክንያት ምን ይመስላችኋል? ለአብዛኞቻችን በጣም እንቆቅልሽ የሆነብን ጥያቄ ለምንድነው አብዲ ኢሌ ሁል ጊዜ አምባገነንና ሰብዓዊ መብት ረጋጭ ከሆኑት ህወኃት ዘንድ ድጋፍ የተቸራቸው? ህወሃቶች በሶማሌ ክልል ላይ እየፈጸሙት ካሉት ችግሮችና ህገ-መንግሥታዊ ጥሰቶች በተጨማሪ በክልሉ ላይ እጅግ በጣም መጠነ ሠፊ የሆነ ኢኮኖሚያዊ በደሎችን እየፈጸሙ ይገኛሉ፡፡ በዚህ ረገድ ከክልሉ ህዝብ በኩል እምብዛም ተቃውሞ ባለመኖሩ (አብዲ ኢሌን ስለሚፈሩ)፤ህወሃቶቹ የክልሉን ኢኮኖሚ ግልጽ በሆነ መልኩ እየዘረፉ ይገኛሉ፡፡ህወሃቶቹ በክልሉ ላይ እየፈጸሙት ካሉት ግልጽ ዘረፋዎች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ለአብነት ያህል እንደሚከተለው እናቀርባለን፡፡ 1. የእርሻ መሬት፡- በክልሉ ለጎዴ መስኖ እርሻ ልማት የታቀደውን ሰፊ የእርሻ መሬት ሙሉ በሙሉ ለአንድ የትግራይ ተወላጅ ለሆነ ግለሰብ እንዲተላለፍ የተደረገ መሆኑ፡፡ ይሄው ግለሰብ በዚህ ሠፊ የእርሻ መሬት ሳቢያ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ በኩል በኢንቨስትመንት ስም ከፍተኛ ብድር ወስዶበታል፡፡ 2. የእርሻ መሬት፡- በድርቅ ሳቢያ ከሺኒሌ/ሲቲ ዞን የተፈናቀሉትን አርብቶ አደሮች መልሶ ለማስፈር እንዲሆን የታቀደው የእርሻ መሬት ደግሞ ከጀርመን አገር ለመጣ አንድ የትግራይ ተወላጅ የተላለፈ ሲሆን ይሄው ግለሰብ በዚህ ሠፊ የእርሻ መሬት ሳቢያ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ በኩል በኢንቨስትመንት ስም ከፍተኛ ብድር ወስዶበታል፡፡ 3. ሆቴሎች፡- በጅግጅጋ ከክልሉ የስብሰባ አዳራሽ ፊትለፊት ባሉት መደዳዎች ወደ ጎማጣ ሰፈር መነሻ ወደ ምሥራቅ እስከ የድሮው የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ድረስ ያሉት ቦታዎች በመገንባት ላይ ያሉት ሆቴሎች የጄኔራል ሳሞራ ሚስትና የወ/ሮ ኤደን መስፍን (የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር የነበሩት ልጅና ወንድም)
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በአምባሳደር ካሳ ተክለብርሐን የሚመራው የወያኔ ስብሰባ በኢትዮጵያ ሱማሌዎች ተቃውሞ ተበተነ (ቪድዮ)

በሚኒሶታ በትላንታው እለት በአምባሳደር ካሳ ተክለብርሐን የሚመራው የወያኔ ስብሰባ በኢትዮጵያ ሱማሌዎች ተቃውሞ ተበተነ። The Somali diaspora shuts down an Ethiopian Embassy Minnesota event chaired by Amb Kassa Teklaberhan who is known for his chumminess with Abdi Mohamoud Omer, aka Abdi Iley. The Amb tried to systemically deny opportunities for questions from members of the Dulmi-Diid Movement that is critical of Abdi Iley and what they call ‘his misrule of the Somali Region’. And the rest is history. The ambassador unceremoniously left the event after Somali Diaspora accused him of doing Abdi Iley’s bidding.
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሶማሌ ክልል ከተማ ቀብሪደሐር በአብዲ ኢሌ ጃንጀዊድ ታጣቂዎች እየታመሠች ነው (ቪድዮ)

ገዳይ አብድ እሌይ ዛሬ በቀብሪደሃሬ የፈፃማውን ግዲያ ወንጀል ተክትሎ ናዋሪዎቹ የተቀውሞ ስላማዊ ስልፍ ማድራገቸው ይተወሳል ። $bp("Brid_12084_1", {"id":"12272","stats":{"wp":1},"title":"Somali region in crisis","video":"225285","width":"550","height":"309"}); በዝህ ተቀውሞ የተደናበባራው እሌይ በቀብሪደሃሬ ዛን አከባብ እና ድንበር ሶማሊኛ ሃገር የናበሩትን ጀንጀውድ ሚኒሻዎቹ ስይቀሩ ቀብሪደሃሬ ከተማ ገብቶው በስላማዊው ዜግች ላይ የጭፍጨፈ ወንጀል እንዲፈፃሙ እና ተቀውሞው በሃይል እንዲያበራዱት አዛዋል ። $bp("Brid_12084_2", {"id":"12272","stats":{"wp":1},"title":"Somali region in crisis May 2018","video":"225288","width":"550","height":"309"}); በዝህ ደቅቀ ታጣቅዎች ወደ ከተማው እያገቡ ናቸው ፤ ማታ እልቅት ልፈፂሙ ይችላሉ የሚል ከፍተኛ ስጋት መኖሩን ታወቂ ።
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

የሶማሌ ክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ዒሌ ነፍሰ ገዳዮች አንዲት ወጣት አንቀው ገደሉ

የሶማሌ ክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ዒሌ ነፍሰ ገዳዮች የዚህችን ወጣት ህይወት በዛሬው ዕለት ቀጥፈዋል:: ጣይሲር ሞሀመድን ከቤቷ በመውሰድ የገደሏት የአብዲ ዒሌ ታጣቂዎች አስክሬኗን በቀብሪዳህር ጎዳና ላይ ጥለው ሄደዋል። ወጣት ጣይሲር በቀብሪዳህር የሴቶች ተወካይ በመሆን የምትታወቅ ናት። በአብዲ ዒሌ አስተዳደር ላይ የተነሳውን ተቃውሞ ከጀርባ ታስተባብራለች በሚል በልዩ ፖሊስ አመራሮች ትወነጀላለች። በመጨረሻም ከቤቷ ወስደው ገደሏት። ባራታዎች አብዲ ዒሌ ላይ ተነስተዋል:: የህወሀት ጄነራሎች የልብ ወዳጅ የሆነው አብዲ ዒሌ አውሬነቱ ጨምሯል:: ከሶማሌ ወገኖቻችን ጎን እንቁም!
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሶማሌ ክልል የሕዝብ አመፅ እንደቀጠለ ነው።

በሶማሌ ክልል የሕዝብ አመፅ እንደቀጠለ ነው። በምስራቅ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የሚገኘውን አደገኛ የሕወሃትና የክልሉ አስተዳዳሪ የሆነውን አብዲ ኤሌን አምባገነን አመራር በመቃወም የሚካሔደው የሕዝብ አመጽ በተለያዩ የክልሉ ከተሞች እየተካሔዱ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ። በተለይ የዓርብ ጁምዓን ጸሎት ተከትሎ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የክልሉ ነዋሪዎች በጋራ በመሆን ድምፃቸውን ማሰማት ከጀመሩ ሰነባብተዋል። ባለፉት ቀናቶች ብቻ በተደረጉ ሕዝባዊ አመጾች ሶስት ሰዎች ሲገደሉ ከመቶ ሃምሳ ሰዎች በላይ ታስረዋል ከታሰሩት ውስጥ የ አከባቢ መንፈሳዊ መሪዎችና የሃገር ሽማግሌዎች ይገኙበታል።
Tagged with:
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሱማሌ ክልል ተቃውሞ ዳግም ተነስቷል ፤ መብራትና ኢንተርኔት ተቋርጧል ።

በሱማሌ ክልል ተቃውሞ ዳግም ተነስቷል ፤ መብራትና ኢንተርኔት ተቋርጧል ። በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ሽንሌ ላይ የተነሳው ተቃውሞ ጅጅጋ እየደረሰ ሲሆን በክልሉ የኢንተርኔት አገልግሎት የተቋረጠ ሲሆን የአብዲ ኢሌ ልዩ ሐይል ፖሊሶች ከመከላከያ ሰራዊትና ኮማንድ ፖስት ጋር በመተባበር ወጣቶችን እያፈሱ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ ። የኢትዮጵያ ቴሌኮም መስሪያ ቤት ከአብዲ ኢሌ በተቀበለው ትእዛዝ መሠረት በደገሀቡር፡ ቆራሀይ  ፣ ዋርድሄር ፣ ፊቅ ፣ጎዳይ  እና በአከባቢው ከተሞች ኢንተርኔት ዘግቷል ። በጅጅጋ የመብራት አገልግሎት ከትላንት ምሽት ጀምሮ የለም ።በክልሉ በተለያዩ ከተሞች ተቃውሞ ተጠናክሮ ቀጥሏል ። በድሬዳዋ እና በቄራሮ ከተሞች ዛሬ ከጁምአ ሶላት በኋላ የአብዲ ኢሌን አመራር በመቃወም ከፍተኛ የተቃውሞ ሰልፍ ሲደረግ፣ ጅጅጋ ከተማ በሥራ ማቆም አድማ ፀጥ ረጭ ብላ ውላለች። በተለዪ መልኩ እጅግ ሙስሊም ወጣቶች በተሳተፉበት በዚህ የተቃውሞ ሰልፍ አብዲ ኢሌ እና በሥራቸው ያሉ ገዳይና አስገዳይ ሹመኞች ከሥልጣናቸወረ ወርደው ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠይቀዋል። የአብዲ ኢሌን አስተዳደር በመቃወም በሽንሌ ዞን የተጀመረው ተቃውሞ በአጭር ጊዜ ውስጥ አድማሱን በማስፋት ወደ አጎራባች አካባቢዎች እየተዛመተ ሲሆን፣ በርካታ የሶማሌ ልዩ ኃይል አባላት የህዝቡን አመፅ ለማፈን በስፋት አየዘመቱ መሆናቸው ታውቋል።
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አጠቃላይ ኢሳዎች የሚኖሩበት ቦታ ተቃውሞ ቀጥሏል (DW Amharic)

Image may contain: one or more people and crowdበኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከሰሞኑ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች የተቃዉሞ እንቅስቃሴ መኖሩ እየተነገረ ነው። የክልሉ ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ እንደገለፁት ከሆነም የተቃውሞው መነሻ የአስተዳደር ብልሽት እና ሙስና ነው። ለዚህም የክልሉ ፕሬዝደንትን ተጠያቂ በማድረግ ከስልጣናቸው እንዲነሱ እንደሚጠይቁም እነዚሁ እማኞች ተናግረዋል። በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከሰሞኑ በተለያዩ አካባቢዎች ሕዝብ ለተቃውሞ አደባባይ ወጥቶ እንደነበር ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ ከክልሉ ነዋሪዎች አንዱ ይናገራሉ። የተቃዉሞ ሰልፎቹ ተካሄደባቸዋል ያሏቸውን ስፍራዎችም ይዘረዝራሉ። «ተቃዉሞ ተደረገ፣ ኤረር ተደረገ፣ ሺኒሌ ተደረገ፤ መልካጀልዱም ሰምቻለሁ ገና አረጋግጣለሁ፤ አዲጋላ ተደረገ፤ ግን አጠቃላይ ኢሳዎች የሚኖሩበት ቦታ ተቃውሞው አለ ማለቴ ነው።» በተለይ ካለፈው ዓርብ አንስቶ ከድሬደዋ ብዙም በማትርቀው ሽንሌ ዞን የተቃውሞው እንቅስቃሴ መቀጠሉንም አስረድተዋል። የተቃውሞ መንስኤ ያሉትን ደግሞ እንዲህ ያስረዳሉ። «ሕዝቡ ምንድነው የሚፈልገው ተሀድሶ የሚባል ነገር አለ፤ የእኛ ዞን ሲቲ ዞን የሚባለው ወይም ሽኒሌ ዞን አጠቃላይ ከደወሌ እስከ ሚሌ፤ እና ሕዝብ ምንድነው የሚፈልገው በሕገ መንግሥቱ መሠረት እነሱ የመረጡትን ልጆች እንዲያስተዳድሩ ነው የሚፈልገው። አብዲ ኢሌ ምንድነው ያደረገው ራሱ ምንድነው የሚባል ተሀድሶ አመጣ እና የእኛ ሀገር ልጆች ከሀገራችን ወሰደ ወደሌላ ወሰደና ተበታተኑ ማን ነው የሚያስተዳድረው ሲቲ ዞን ወይም ሽኒሌ ዞን የአብዲ ኢሌ ሰዎች ናቸው። እና እነዚህ ሰዎች ሥርዓት የሌላቸው ሰዎች ናቸው። ሕገ መንግሥቱም የማይፈቅደው ነው። ሥርዓት የሌላቸው ፣ ሰው ይበድላሉ ፣ «ኮራፕሽን ሃይ ነው» ለብዙ ዓመታት ሕዝቡ ተማረረ፤ እምቢ አለ ዛሬ።» ሁለት አዛውንትን ጨምሮ ጥቂት የማይባሉ ሰዎችም ታስረው ወደጅጅጋ መወሰዳቸውንም ይናገራል። ለደይቸ
Tagged with: , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሱማሌ ክልል ወረዳዎች ህዝባዊ አመፁ ተቀጣጥሏል ፤ ወደ ጅጅጋ ይዛመታል የሚል ስጋት አይሏል

በሶማሌ ክልል አዲጋላ ወረዳ ነዋሪዎች ከፍተኛ ህዝባዊ እምብተኝነት የተቃውሞ ሰልፍ በማደረግ ላይ ናቸው፤ የገዳዩ አብዱ ኢሌይ ጀንጀውድ ታጣቂዎች ህዝቡን ለመበተን የደረጉትን ሙከራ አልተሳካም ፤ ታጣቂዎችም ጥይት በህዝብ ላይ በመተኮስ ወደ ኋላ እንደፈገፈጉ የታወቀ ሲሆን ስላማዊ ስልፉ እንደቀጠላ ይገኛል ።
Tagged with: ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በሶማሌ ክልል ሺኒሌ ከተማ ፀረ መንግስት የተቃውሞ ሰልፍ የተካሔደ ሲሆን ሕዝቡ እስረኞችን አስፈትቶ አስተዳዳሪዎችን አባሯቸዋል ።

በዝህ የመጫራሻዎቹ 2 አመተት ያክል የውስጥ ለውስጥ ትግል እና ቅንጀት ሲንደረግ ከቆዬን በኋላ ሳሞኑን ይፍ አደበባይ ላይ የመውጣት ህዝቦዊ እንብትኝናት በሺኒሌ ዛን በብክ፣ በሙሉት ፣ በአደይቱ፣ በገረብ ኢሤ፣ በኡንዱፎ፣ በኤራር፣ በአፍደም፣ በአዲጋላ፣ በደንበል ወራደዎች የገደይ አብድ እሌይ አስተደደሪን የመቀወሚ ሥራ ተጀምራዋል ። ዛሬ የሺኒሌ ዛን ዋና ከተማ የሆናችው በሺኒሌ ከተማ የተንቀስቃስው ህዝቦዊ እብትኝናት የላአግበብ ተስሮው የናበሩትን ከ70 በላይ ንፁሃን ሶማሌዎች እስር ቤቱን በኋይል ስብሮ በማግባት አስላቅቀዋል ። የወራደው የአብድ እሌይ አስተደድሮች ከከተማው ተበሪሮው ድሬደዋ ከተማ መሽሽገቸው ታወቀ ። ህዝቦዊ ትግሉን ማላው የዛኑ ወራደዎች እና ማላው የክልሉ ዛኖች እንዲደራስ አማራክ ሥራዎች ውስጥ ለውስጥ በማስራት ላይ ኔን ። አዝጋጀ : ሻ /አሊ ስምሬ ሲገድ
Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian News

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ማንኛውንም የማያስደስት ሃሣብ ያወጣ፣ አስተያየት የሰጠ፣ ብርቱና የጭካኔ ቅጣት ይፈጸምበታል። የክልሉ ምክር ቤት አባል

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ውስጥ የፖለቲካና የምጣኔ ኃብት ጭቆናዎች ይደረጋሉ፤ የእንቅስቃሴ ነፃነትም የተገደበ ነው ሲሉ አንድ የክልሉ ምክር ቤት አባል ለቪኦኤ ገልፀዋል።በሌላ በኩል ግን ክልሉ እየለማ ያለበት ሰላም የሠፈነበትና አስተዳደሩም መልካም ነው ሲሉ አንድ የክልሉ ፕሬዚዳንት አማካሪ ተናግረዋል። አሊ ጌዲ በሚል መጠሪያ የሚታወቁት ከጂጂጋ የተመረጡ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት አባል መሆናቸውን የሚናገሩት አሊ ማሕሙድ አብዲ ‘ያዩትንና የሚያውቁትን በወከላቸው ሕዝብ ስም በግልፅ የሚናገሩ ሰው በመሆናቸው ምክንያት ደኅንነታቸው በተደጋጋሚ አደጋ ላይ መውደቁን’ አመልክተዋል። Image may contain: 1 person, standing, cloud, sky and outdoor ‘የክልሉ ችግሮች ናቸው’ ሲሉ አሊ ጌዲ ከዘረዘሯቸው መካከል የፖለቲካና የኢኮኖሚ በደሎች እንደሚፈፀሙ፣ የሰዉ እንቅስቃሴ ገደብ የተጣለበት መሆኑን፣ የሶማሌ ክልል አስተዳደርን የማያስደስት ማንኛውንም ሃሣብ ያወጣ፣ አስተያየት የሰጠ፣ ብርቱና የጭካኔ ቅጣት እንደሚጠብቀው ተናግረዋል። በሌላ በኩል ምላሽ የሰጡት የክልሉ ፕሬዚዳንት አማካሪና የዳያስፖራና የሕዝብ ቅሬታ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዲሪሳቅ ኤልሚ (ሳሃኔ) የክልሉ ምክር ቤት አባል አሊ ማሕሙድ አብዲ (አሊ ጌዲ) ክሦች “መሠረተ-ቢስ ናቸው” ሲሉ አስተባብለዋል። “የሶማሌ ክልል በዘመኑ ሁሉ እንዲህ ዓይነት እጅግ በጣም ጥሩ ጊዜ ላይ ሆኖ አያውቅም፤ ዛሬ ልማት አለን፤ ሰላም አለን፤ በሕዝብ ተመርጦ ሥልጣን የያዘ መልካም መንግሥት አለን” ብለዋል ሳሃኔ። ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።  https://av.voanews.com/clips/VAM/2018/04/06/42a1ff33-af64-4055-afa1-000cdd53b753_16k.mp3?download=1
Tagged with:
Posted in Ethiopian News