የፕሬዚዳንት ባይደን ‘የዕድሜ እና የአዕምሮ ብቃት’ ጥያቄ ያልተገባ እንደሆነ ፓርቲያቸው ገለጸ

ከዕድሜያቸው እና ከአዕምሮ ብቃታቸው ጋር ተያይዞ ጥያቄ እየተነሳባቸው ያሉትን የ81 ዓመቱ ፕሬዚዳንት ባይደን ዲሞክራቶች እየተከላከሏቸው ነው።