ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ከስልጣን ጊዜያቸው ማብቂያ አንድ ሳምንት አስቀድሞ ትላንት ሰኞ ባሰሙት ንግግር የተመሩበትን የውጭ ፖሊሲ መርህ ዘርዝረዋል።
አገሪቱን ወደ ፍጹም አዲስ ወደ ሆነ አቅጣጫ እንደሚመሩ በመግለጽ የዛቱት ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመንግስቱን ሥልጣን ሊረከቡ የቀናት እድሜ ብቻ በቀረበት ሰዓት ባይደን ባሰሙት በዚህ ንግግራቸው፤ ዩናይትድ ስቴትስ ለምን በያዘችው መንገድ …