ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ በምርጫ ዘመቻዎቻቸው ወቅት በእርሳቸው የአስተዳደር ዘመን ሊፈጽሙ ያሰቧቸውን በርካታ የሀገር ውስጥም ኾነ የውጪ ፖሊሲ ጉዳዮችን በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት ሲያተዋውቁ እንደነበር ይታወሳል።
ሊፈጽሙ ያቀዷቸው በርካታ የፖሊሲ ለውጦች በአጭርና ረጅም ጊዜ በአሜሪካ የውስጥ ጉዳይ እና በዓለም አቀፍ ግንኙነት ላይ ትልቅ አንድምታ እንደሚኖረው ተንታኞች ይገልጻሉ።
የ…