በኢትዮጵያ በሱስ እና ተያያዥ ችግሮች የሚጠቁ ወጣቶች ቁጥር እጅግ ከፍተኛ ቢኾንም፣ ከሱስ ለማገገም የሚረዱ ተቋማት ግን በስፋት አለመኖራቸውን ባለሞያዎች ይገልጻሉ።
ይኹን እንጂ፣ በቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ ሥር የሚገኘው የሱስ ማገገሚያ ማዕከል፣ ለበርካታ ወጣቶች ድጋፍ በማድረግ ወደ መደበኛ ሕይወታቸው እንዲመለሱ እየረዳ ይገኛል። በተቋሙ ውስጥ ከነበረበት ሱስ ለማገገም መቻሉን ለአሜሪካ ድም…