የኤርትራ ዓፋር ብሔራዊ ኮንግረስ ጉባዔ በካናዳ

“ዋናው የጉባዔያችን ራስ ገዝ ዳንካሊያ ውስጥ ደንካሊያ የሚባል ዘጠኝ ወይም ስምንት ቦታ ይከፈላል የኤርትራ ክልሎች ማለት ነው። የራሳችንን መብት ራሳችን የምናስከብርበት ራስ ገዝ በሚባል ቦታ ላይ እንድናገኝ በሚል ጉባኤ ላይ ይህን ጉባኤ ያደረግንበት ዋናው ይሄ ነው።”…