በተጠርጣሪዎቹ የተፈፀመው ወንጀል ካንሰር ነው (ጠ/ሚ አብይ አሕመድ)

በተጠርጣሪዎቹ የተፈፀመው ወንጀል ካንሰር ነው  (ጠ/ሚ አብይ አሕመድ)

ጠ/ሚኒስትሩ ይሄን ያስታወቁት በሌብነትና በሰብዓዊ ጥሰት ተጠርጥረው እየተያዙ ያሉ ስዎችን አስመልክተው ባወጡት መግለጫ ነው፡፡ ወንጀለኞቹን የማደኑና በሕግ የመቅረቡ ሂደት ገና ይቀጥላል ተጀመረ እንጂ አልተፈፀመም ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡