ፕሬዝዳንቱ “ጦርነት ከተከፈተብን ግን ማንም መብታችንን እንዲያስጠብቅ አንጠይቅም። ወደ ውሸት ጠረጴዛቸው መጋበዝ የለብንም” ብለዋል። አክለውም “ይህ ጨዋታ የብልጽግና አጀንዳ አይደለም። አጀንዳው የሌሎች ነው። ገንዘብ እየሰጡ እየደገፉት ያሉት ሌሎች ናቸው” ሲሉ ተናግረዋል … ፕሬዝዳንቱ በሰጡት ቃለ ምልልስ “እንዲህ ወዳለው ቀውስ የሚገፋፋ ሰነፍ፣ የከሰረ፣ ፈሪ እና ስግብግብ ነው” በማለትም ገልጸዋል … ኢሳያስ ለጦርነት ዝግጅት ወደ ኢትዮጵያ ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) እና ሌሎችም የጦር መሣሪያዎች እየገቡ እንደሆነም ጠቅሰዋል። ዝርዝሩን እነሆ https://miniliksalsawi.substack.com/p/ethiopia-the-prosperity-partys-interest