አሜሪካ የብድር ጣሪያዋን አሻሻለች

የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አገሪቱ ተጨማሪ ገንዘብ እንድትበደር የሚፈቅደውን ስምምነት አጸደቀ።