‹‹የኢትዮጵያ ሚና ለሱዳን መንግሥት አዎንታዊና ደጋፊ ነው›› የሱዳን የሽግግር መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ አገሮች ልዩ መልዕክተኛ

‹‹የኢትዮጵያ ሚና ለሱዳን መንግሥት አዎንታዊና ደጋፊ ነው›› የሱዳን የሽግግር መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ አገሮች ልዩ መልዕክተኛ

ከተጀመረ አንደኛ ወሩን ላስቆጠረው የሱዳን ጦርነት ‹‹የኢትዮጵያ ሚና ለሱዳን መንግሥት አዎንታዊና ደጋፊ ነው፤›› ሲሉ፣ የሱዳን የሽግግር መንግሥት ምክር ቤት የአፍሪካ ኅብረትና የአፍሪካ ቀንድ አገሮች ልዩ መልዕክተኛ አስታወቁ፡፡ የሱዳን የሽግግር መንግሥት ምክር ቤት የአፍሪካ ኅብረትና የአፍሪካ…