የአየር ንብረት ለውጥ ኢትዮጵያን ከአገራዊ ጥቅል ምርቷ እስከ ስድስት በመቶ እንዳሳጣት ተገለጸ

የአየር ንብረት ለውጥ ኢትዮጵያን ከአገራዊ ጥቅል ምርቷ እስከ ስድስት በመቶ እንዳሳጣት ተገለጸ

በካርቦን ልቀት ላይ ታክስ ሊጣል እንደታሰበ ተጠቆመ በዓለም ላይ እየከፋ የመጣው የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያም ከማኅበራዊ ቀውስ ባሻገር በኢኮኖሚ ላይ ተፅዕኖ በማሳደር፣ ከአጠቃላይ የአገራዊ ጥቅል ምርቷ (GDP) ከ3.6 በመቶ እስከ 6.1 በመቶ እያሳጣት መሆኑ ተገለጸ፡፡ በዓለም…