ዩኒቨርሲቲዎች በንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሰማሩ መፈቀዱ ለትምህርት ተደራሽነትና ጥራት እንቅፋት እንዳይሆን ተሰግቷል

ዩኒቨርሲቲዎች በንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሰማሩ መፈቀዱ ለትምህርት ተደራሽነትና ጥራት እንቅፋት እንዳይሆን ተሰግቷል

በሦስት ዓመታት ውስጥ ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ ይሆናሉ ተብሏል የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲዎችን ለማደራጀት እንዲረዳ ተዘጋጅቶ ለውይይት በቀረበው ረቂቅ አዋጅ፣ ዩኒቨርሲቲዎቹ በንግድና ኢንቨስትመንት እንዲሰማሩ መደንገጉ፣ ተቋማቱ ከትምህርት ጥራትና ተደራሽነት ይልቅ ወደ ገንዘብ ማካበት እንዳይሄዱ ሥጋት እንዳላቸው…