የአማራ ገበሬዎች ተቃውሞ በባህር ዳር

Imageየአማራ ገበሬዎች ተቃውሞ በባህር ዳር

በዛሬው ዕለት በባህር ዳር ከተማ ከተለያዩ ቦታዎች የተሰባሰቡ የአማራ አርሶአደሮች በአፈር ማዳበሪያ እጦት ምክንያት ማረስ አልቻልንም ፣እህል የምንዘራበት ወቅት አለፈብን እንዲሁም የአማራን ገበሬ ሆን ተብሎ እንዲዳከም እየተሰራ ነው በማለት ተቃውሟቸውን አሰምተዋል ።

የአማራ ወጣቶች ማህበር በአፈር ማዳበሪያ ላይ የሚሰራው ደባና ሸፍጥ አንዱ የአማራን ህዝብ የማዳከም ፣የማደኸየት እና ለማስገበር የሚደረግ መዋቅራዊ የሆነ እንቅስቃሴ ፤የስርዓቱ መገለጫ እንደሆነ ያምናል ።

የአማራ ህዝብ ሁለንተናዊ ማህበራዊ እረፍት የሚያገኘው ስርዓታዊ እና መዋቅራዊ ለውጥ ሲመጣ ብቻ ነው ።