የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከበላይ አካላት በደረሰበት ጫና የአመቱን ሪፖርት በተመለከተ ሊሰጠው የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ መሰረዙ ታወቀ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከበላይ አካላት በደረሰበት ጫና የአመቱን ሪፖርት በተመለከተ ሊሰጠው የነበረውን ጋዜጣዊ መግለጫ መሰረዙ ታወቀ

ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ መንግስታዊ ተቋማት በአንፃራዊነት ነፃነት እንዳለው በስፋት ይነገርለት የነበረው የፌደራል ዋና ኦዲተር ቢሮ ከቅርብ አመታት ወዲህ፣ በተለይ ደግሞ ባለፈው አንድ አመት ‘ከበላይ አካላት’ ከፍተኛ ተፅእኖ እየደረሰበት መሆኑ ታውቋል።

የፕሪሚየም አባል ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/bde9y4sm