በዘንድሮው የ6ኛ እና የ8ኛ ፈተና ወቅት በአንዳንድ የመንግስት ትምህርት ቤቶች ውስጥ መምህራን ለተማሪዎች መልስ እንዲሞሉ ሲደረግ እንደነበር ታወቀ
– “በግልና በመንግስት ትምህርት ቤቶች መካከል ያለዉን የውጤት ልዩነት እጅግ እየተቀራረበ መጥቷል”- የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ
– “ሚሽኑ የተሰጣቸው መምህራን ድርጊቱን ባያምኑበት እንኳን አማራጭ አልነበራቸውም”- መምህራን
ከሆኑ ተጨማሪ ያንብቡ:
https://tinyurl.com/y4a2fhnw