ሞባይል የተነጠቀችው ተማሪ ትምህርት ቤቷ ውስጥ ባስነሳችው እሳት 19 ሰዎች ሞቱ

በደቡብ አሜሪካዋ አገር ጉያና ውስጥ በሚገኝ ትምህርት ቤት ላይ ተነስቶ ለ19 ተማሪዎች ሞት ምክንያት የሆነው የእሳት አደጋ በአንዲት ተማሪ ሆን ተብሎ የተቀሰቀሰ መሆኑን ባለሥልጣናት ተናገሩ።…