ቅዱስ ሲኖዶስ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በኦርቶዶክሳውያን ተማሪዎች ላይ ስለሚደረጉ ጫናዎች ይነጋገራል

ኻያ አራት የመነጋገርያ አጀንዳዎችን አጸደቀ፤ የቤተ ክርስቲያን መሪ ዕቅድ ትግበራ ሒደት… አራተኛው ዙር የሕዝብ እና ቤት ቆጠራ… የዋና ጸሐፊ እና የዋና ሥራ አስኪያጅ ምርጫ… ማጣራት የተካሔደባቸው አህጉረ ስብከት… የውጭ አብያተ ክርስቲያን አስተዳደር ይገኙባቸዋል፤ የአ/አበባና የመንበረ ጸባዖት ቅ/ሥላሴ ጉዳዮች አጨቃጨቁ፤ ጠ/ሚኒስትሩን ከማድመጥ ባሻገር የመወያየት ፍላጎቱ ነበር፤ *** ኦርቶዶክሳውያን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች፣ ሥርዓተ እምነታቸውን በነፃነት በመፈጸም …