ከከምባታ ጠምባሮ ዞን ወደ አዲስ አበባ የሚያቀናው መንገድ መዘጋቱ ተነገረ

በደቡብ ክልል፤ ከከምባታ ጠምባሮ ዞን ወደ አዲስ አበባ የሚያቀናው መንገድ በዛሬው እለት ዝግ እንደነበር አንድ የዐይን እማኝ ለDW ተናገሩ። ሰባት ወረዳዎች ባሉት በዚህ ዞን የተለያዩ ሥፍራዎች ትናንት እና ከትናንት በስትያ ሰልፎች መካሄዳቸውን የዐይን እማኙ አክለው ገልጠዋል። ዝርዝሩን እነሆ ፦


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE