በደብረወርቅ ከተማ በተደረገ ውጊያ ከተገደሉ የወረዳ አመራሮችና የአድማ ብተና እንዲሁም የሚኒሻ አባላት መካከል የጥቂቶቹ ስም ዝርዝር ይፋ ሆኗል!
በደብረወርቅ ከተማ ትናንት ታህሳስ 07/2018 ዓ/ም በተደረገ ውጊያ ከ50 በላይ የበአዴን ወታደሮች ሲገደሉ 27 ክላሽንኮቭ መሣሪያ መማረኩን መረብ ሚዲያ የቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያን ዋቢ አድርጎ መዘገቡ አይዘነጋም።
በከተማዋ በተካሄደው ውጊያ በወቅታዊ ጉዳይ ማለትም ፋኖን ትደግፋላችሁ፣ የፋኖ ቤተሰብ ናችሁ በሚል ታስረው የነበሩ ከ100 በላይ የግፍ እስረኞች ፋኖ እንዳስለቀቃቸው ታውቋል።
በዚህም በውጊያው ከተገደሉት መካከል፦
1ኛ ደመላሽ ካሳ የወረዳ አስተዳደር መረጃ ሀላፊ
2ኛ ሳጅን ምትኩ ሞላ ፖሊስ
3ኛ ሳጅን እንዳወቀ አማረ ፖሊስ
4ኛ አልኸኝ አያል ሚኒሻ
5ኛ ይሔነው እንዳላመው ሚኒሻ
6ኛ ጌታየ ቢረሰው ሚኒሻ
7ኛ ባየ አልሀኝ ሚኒሻ
8ኛ ያለው ታረቀኝ ሚኒሻ
9ኛ ተዋቸው አፍኔ ሚኒሻ
10ኛ ጌታሠው እስካሁን ሚኒሻ
11ኛ ካሰው አቻም ሚኒሻ
12ኛ አሰፋ ማርኬ ሚኒሻ
13ኛ ጌታሰው ቢረሰው ሚኒሻ
እነዚህ በስም የታወቁት ሲሆኑ በስም ያልተጠቀሱ በርካታ የጠላት አባላት ተገድለዋል።