የመርካቶ ነጋዴዎች ተነሱ የተባሉበትን ቦታ ለማልማት አቅም አለን ቢሉም ወረዳው “ህይወት መቅደምና መቀደም ነው፣ ተቀድማችኋል” የሚል ምላሽ እንደተሰጣቸው ተናገሩ
2,500 ካሬ ስፋት ያለው ቦታው ለአንድ ባለሀብት እንደተሰጠ የታወቀ ሲሆን የተሸጠበትን ርካሽ ዋጋም ‘አስቂኝ’ በማለት ነጋዴዎቹ ገልፀውታል፣
ዝርዝሩን ይዘናል ፤ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/6db