በአዲስ አበባ ከተማ የኢ-ካርታ አገልግሎት የተቋረጠው አገልግሎቱን የሰራው ባለሙያ በገንዘብ አለመስማማት ሲስተሙን ዘግቶ በመሰወሩ መሆኑ ታወቀ
ይህ የኢ-ካርታ ስርዐት የብዙ ሚሊዮኖችን የቤት እና የመሬት መረጃ እንደያዘ መቋረጡ ስጋትን ፈጥሯል፣ በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የተሰራው አዲስ ሲስተም ደግሞ ከድሮው ጋር መናበብ እንዳልቻለ የደረሱን መረጃዎች ያሳያሉ
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/7f2