በአዲስ እበባ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አውቶብሶች የአፍ መሸፈኛ ላላደረጉ ተሳፋሪዎች አገልግሎት እንደማይሰጡ አስታወቁ።
—
ከዕሮብ ጀምሮ የፐብሊክ ሰርቪስ ድርጅት በሸገር እና ፐብሊክ ትራንስፖርት የአፍ መሸፈኛ ማስክ (ጭንብል) ያላደረገ ማንኛውንም ሰው አላሳፍርም ብሏል።
—
የፐብሊክ ሰርቪስ ድርጅት ከዕሮብ ጀምሮ በሸገር እና ፐብሊክ ትራንስፖርት ተሳፋሪዎች የአፍ መሸፈኛ ጭንብል በአስገዳጅነት እንዲጠቀሙ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቋል ።
—
የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ፍሬህይወት ትልቁ እንዳሉት አፍ መሸፈኛ ጭንብልን አስገዳጅ ስናደርግ የትራንስፖርት እጥረትን ለመፍታት የመጫን አቅምን ወደ 43 አሳድገናል ብለዋል።