ፍፁም ግራ የሚያጋባ የሀብት እድገት (ቴዎድሮስ ጌታሁን) – ከአስተማሪነት ወደ ቢሊየነርነት

አዳማ (ናዝሬት) የዩኒቨርስቲ ትምህርት ተቋርጦ በርካቶች ወደየትውልድ አካባቢያቸው ተመልሰዋል፡፡

አሠቃቂ የመኪና አደጋዎች መንስኤዎች አከራካሪ ሆነዋል

ሦስቱ ወዳጆች – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት – “ሰው ማፍጠኛ ብቻ ሳይሆን ማቆሚያም ያስፈልገዋል”

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው::

አቶ በቀለ ገርባና ሌሎች ተከሳሾች፥ ለአራተኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል

ጉዳቸው አያልቅም! በአንድ ራስ ሁለት ምላስ – ራእይ አልባ ባለስልጣናት እና መንግስት አልባዋ ኢትዮጵያ

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን ለጠ/ሚኒስቴር ለኃ/ማሪያም ደሳለኝ ሁለት ጊዜ ደብዳቤ መፃፋቸውን ተዘገበ::

ሕዝብ በስቃይና በችጋር እየኖረ የወያኔ መሪዎች ኑሮው ተሻሽሏል ይላሉ:: ወያኔ በመልካም አስተዳደር ጉዳይ ከኅብረተስቡ ጋር ምክክርና ውይይት ሊጀምር ነው

ጠቅላይ ሚንስትራችን ከአንዳንድ ምሁራን ጋር . . . . ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ

ያልተነገረው የራስ አሉላ ታሪክ – Achamyeleh Tamiru

የኢትዮ ሱዳን ድንበርን ለማጣራት ያደረግኩት ድካምና ውጤት – ክፍል ፩ – Muluken Tesfaw

ሁልጊዜ ብሶት ማሰማት ደግሞ አድካሚ ነው።የለዉጥ፣ የመፍትሄ፣ የመልካም አማራጭ ፖለቲካ እንጂ የብሶት፣ የዘረኝነት ፖለቲካ አሰልቺ ሆኗል።

እነ በቀለ ገርባ ምርመራ አላለቀም በሚል ሰበብ ነው ተጨማሪ ቀን ተጠየቀባቸው።ጠበቃ ችሎት እንዳይገባ ተከልክሏል።

ሾተላይ የሚጫወትባት ሀገር – ትንሽ ስለበውቀቱ ሥዩምና ነቃፊዎቹ

የወያኔ የሃሰት ይቅርታ እስር አፈና እና ግድያን በኦሮሚያ መውለዱን ቀጥሏል::

ጠቅላይ ሚኒሰትራችነ ነጋዴዎች እስር ቤት እንዳላቸው ነገሩን::እስር ቤት ያደራጁ ነጋዴዎች ካሉ በይፋ ለህዝብ ይፋ መደረግ ይኖርበታል፡፡

በደቡብ ኦሞ ዞን በመንግስት ልማት ፕሮጄክቶች የተሸፈነው የህወኃት ባለሥልጣናትና ጀሌዎቻቸው የሚፈጽሙት የመሬት ቅርምትና አንድምታው በዞኑ ባለሙያዎች ተጋለጠ::

በዩናትድ ስቴትስ ለፕሬዝዳንትነት ውድድር በሚደረገው ቅድመ ምርጫ፣ ትራምፕ እና ሂላሪ አሸነፉ

አለም ነቅቷል ማጭበርበር ይብቃ !!! ከ20 ሚሊዮን ሕዝብ በላይ ተርቦ በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል???

ሚኒስትሩ የሚመሩትን መ/ቤት የመንግስት ሕንጻ ከነበረበት አስለቅቀው የራሳቸው የግል ሕንጻ እንዲከራይ አደረጉት:: (ሙስና እና ሽሙጥ)

በኢትዮጵያ የተከሰተው ርሀብ በከፋ የምግብ እጥረት የሚጎዱ ሰዎች ቁጥር በአለም አቀፍ ደረጃ ከተቀመጠው 15 በመቶ በላይ መድረሱ እንዳሳሰበው የአለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ::

የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሪፖርት መድረሻው

በረሃብ የሚገድል መንግሥት እንዴት በሥልጣን ላይ ይቆይ?

ግፍ በገፍ የሞላባት ሀገር