ክቡር ሚኒስትሩ ኮንትሮባድ ያስገቡት እቃዎች ኬላ ላይ መያዛቸው ተሰምቷል::

መፍረስ ያለበት የፍትሕ ሚኒስቴር ሳይሆን ሕወሓት የሚባለው ገዳይ ድርጅት ነው::

ዋሊያዎቹ ከብዙ መንገላታት በኋላ አልጀርስ ገቡ! (ኢትዮ አዲስ ስፖርት) በአልጀሪያ ሆቴልና ማረፊያ ስላልተዘጋጀላቸው መንገላታታቸው ተዘግቧል።

የመቐለ ባለ ባጃጆች ኣድማ መትተዋል። ሁለት የዓረና ከፍተኛ ኣመራሮች ታሰሩ

ሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም በእርስ በእርስ ጦርነት ልትታመስ ነው::የወልቃይት ሕዝብ ዱር ቤቴ ብሏል::

በወለጋ ነቀምቴ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ዛሬም ተቃውሞዋቸውን ቀጥለዋል።

ሰሜን ጎንደር ውጥረቱ ከሯል:: ሕወሓት ራሱ በፈጠረው የጎሳ ፖለቲካ ውጤት ዲቃላውን ብኣዴንን እየወነጀለ ነው::

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎች እንዲሁም መጣጥፎች ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር

የትግራይ ኣስተዳደር በ30 ሚልዮን ብር የሙስና ክስ ሊቀረበበት ነው።

የአስመሳይ ባራክ ኦባማ ጉዞ በኩባ!

በአማራ ክልል ወልቃይትና ዳንሻ ህዝቡ ሀይለኛ ውጥረት ላይ ይገኛል። አባቶች ክተት አውጀዋል

እውን ኢህአዴግ ከግንባርነት ወደ ውህድ ፓርቲነት ይሸጋገራል?

በደቡብ ኦሞ ዞን በኢንቨስትመንትና በስኳር ልማት ፕሮጄክት ስም የሚፈጸመው ሙስናና የሃብት ዘረፋ መረን የለቀቀ ነው

ሰበር ዜና : በዳንሻ የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ ባዶ እጃቸውን ባሉ የወልቃይት አማሮች ላይ እየተኮሰ ይገኛል::

በአዲስ አበባ የንግድ ተቋማትና ነዋሪዎች በተከማቸ ቆሻሻ መማረራቸውን እየገለጹ ነው

ወያኔ ለረዥም ዘመናት በርካታ ዜጎችን የያዙ ግዙፍ ድርጅቶችን ለመሸጥ በማቀዱ ሰራተኞች የመፈናቅል ስጋት አድሮባቸዋል::

የዙና ትሬዲንግ ባለቤት ከ180 ሚሊዮን ብር በላይ ሰብስበው ተሰወሩ

እውን በሕገወጥ መንገድ በባለስልጣናት እና በዘመዶቻቸው በደላሎቻቸውና ወዳጆቻቸው የተያዙት ቤቶች 98 ብቻ ናቸውን ?

ውሃ በፈረቃ ፥ የሙታንን መነሳት ተስፋ እናደርጋለን ( ሄኖክ የሺጥላ )

መሪዎች ጠባብ ከሆኑ ህዝብን ይዘው ገደል ይገባሉ

እነ ሌንጮ በጎቹን ለተኩላዎች አሳልፈው መስጠት የለባቸውም

ጥያቄ ለአንባገነኖች፤ ዓለምን የሚገዛው ኃይል የቱ ነው?

አማርኛ አሁንም የሚጻፍበት ቋንቋ ሆኖ መዝለቁ እሰየው ነው

“ይቅርታ” ወይም “ሰላም”

የተስፋሁን አለምነህ ጉዳይ እኔም ያሳስበኛል (ኤርሚያስ ቶኩማ)