አቶ በቀለ ገርባና ሌሎች ተከሳሾች፥ ለአራተኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር አባላት አቶ በቀለ ገርባና ሌሎች ተከሳሾች፥ ለአራተኛ ጊዜ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቷቸዋል። ከሁለት ሣምንታት በፊት የመኪና መተላለፊያ መንገድ ዘግታችሁ ነበር ተብለው የታሠሩ 11 ተማሪዎች ደግሞ ፍርድ ቤት ቀርበዋል …