የቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓተ ሢመት ወደ ጥንተ መሠረቱ ይመለስ!

በሓላፊነት የሚሾሙ አባቶች፣ የማዕርግ ስማቸው እና ዕውቀታቸው የተስማማ ነበር፤ በበታች አካል ላይ የሚገዙና የሚሠለጥኑ ሳይኾኑ፣የኹሉ ታዛዥ-አገልጋይ-ሹመኞች፤ እየሠሩ የሚያስተምሩና እያሳዩ የሚመሩ፣ተከራክረው የሚረቱ ባለኹለት ስለት ሰይፍ፤ ዛሬ ያ ቀርቶ የማዕርግ ስሙና ዕውቀቱ፣የምዕራብና የምሥራቅ ያህል ተራርቆ ይገኛል፤ ለምሳሌ፥ የ፬ቱ ጉባኤያት መምህር ሳይኾኑ በኣታ በመመደብ ሊቀ ሊቃውንት መባል፤ ውጤቱ፥አድልዎና ሌብነት በዘመኑ ቋንቋ“የመልካም አስተዳደር ዕጦት” ኾኖ ይገኛል፤ *** በሃይማኖት ጽናትና …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE