በማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ ወገራ ወረዳ ገደብጌ ከተማ ውስጥ 11 ንፁሀን ዜጎች ትናንት በመንግስት ሀይሎች በተወሰደባቸው የበቀል እርምጃ ህይወታቸው አልፏል።
የከተማው ነዋሪዎች ትናንት የድረሱልን ጥሪ ሲልኩ አንድ ዜና መሠረት ሚድያ ላይ ወጥቶ ነበር (https://tinyurl.com/yz6r7yvr) ከሆስፒታል ምንጮች እና ከገደብጌ ከተማ ነዋሪዎች የደረሰኝ መረጃ እንደሚጠቁመው አብዛኞቹ እድሜያቸው ከ50 ዓመት በላይ የሆኑ 11 ሰዎች ናቸው ከቤታቸው እንዲወጡ እየተደረገ የተገደሉት። ( ኤሊያስ መሰረት እንደፃፈው)