ብርሃኑ ነጋ ለምን እንዲህ እንደሆነ ግራ ገብቶኛል አንተ ኦሮሞ ጠል ነህ ሲለኝ አናደደኝ። እሱንም አማራ ጠል ነህ ማለት እችል ነበር (አቶ ኤፍሬም ማዴቦ)