መንግሥት: በቅ/ሥላሴ ካቴድራል አድሏዊና መዝባሪ አስተዳደር ላይ ምርመራ እንዲያደርግ ተጠየቀ፤ ፓትርያርኩ፣ “አስተዳዳሪው አይነሣም፤ በአንገቴ ገመድ ይገባል” አሉ

“ለሰላም አደፍራሾች ምቹ ኹኔታ እንዳይፈጥር ፈጣን ርምጃ ይወሰድልን፤”/ካህናትና ሠራተኞች/ አድልዎውንና ምዝበራውን መንግሥት ጣልቃ ገብቶ እንዲመረምር ለጠ/ሚሩ አመለከቱ፤ ሊቀ ሥልጣናቱ(አስተዳዳሪው)፣ ጸሐፊውና ሒሳብ ሹሙ ከሓላፊነታቸው እንዲነሡ ጠየቁ፤ በአስተዳደሩ የተዳከመው ሰበካ ጉባኤ፣ በካህናትና በምእመናን ምርጫ እንዲዋቀር አሳሰቡ፤ በዛሬው ቋሚ ሲኖዶስ፣ ከፓትርያርኩ በቀር ሁሉም አለቃው እንዲነሣ ተስማምተው ነበር፤ *** የሀገር ክብር መገለጫና የሀገር ባለውለታዎች የመጨረሻ ማረፊያ የኾነው ታሪካዊው የመንበረ …


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV