የሩሲያ የጦር መርከብ ወደ ኤርትራ የቀይ ባሕር ወደብ ምጽዋ መድረሷ ተገለጸ

ምዕራባውያን እና የየመን ሁቲ አማጺያን በተፋጠጡበት በአሁኑ ጊዜ የሩሲያ ባሕር ኃይል የጦር መርከብ ወደ ኤርትራ ዋነኛዋ የቀይ ባሕር ወደብ ምጽዋ ደረሰች።