የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ተመረቀ

“ዓድዋ ዜሮ ዜሮ” በሚል ስያሜ ከ ሐምሌ 2011 ዓ. ም ጀምሮ ላለፉት አራት ዓመታት ሲገነባ የቆየው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ርእሠ ብሔር ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ፣ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በተገኙበት ዛሬ እሑድ ተመርቋል።…