‹‹ዳይኖሰርስ ከእነ ነፍሱ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ብትል ሰላም ከሌለ ማንም ሊጎበኝ አይመጣም›› አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ

‹‹ዳይኖሰርስ ከእነ ነፍሱ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ብትል ሰላም ከሌለ ማንም ሊጎበኝ አይመጣም›› አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ

አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በ2002 ዓ.ም. በሐዋሳ የመጀመሪያ ሆቴሉን ገነባ፡፡ አሁን 14 ዓመታት የደፈነው የአትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የሆቴል ድርጅት ከሰሞኑ ዘጠነኛ መዳረሻውን በወላይታ ሶዶ ከተማ አስመርቋል፡፡ በ1.1 ቢሊዮን ብር ከተገነባው ባለ107 መኝታ ክፍሉ…