ኢራቅ አሜሪካ እና በኢራን የሚደገፉ ሚሊሻዎች ግዛቷን የጦር አውድማ እያደረጉት ነው አለች

ኢራቅ በግዛቷ ላይ ከአሜሪካ ጦር እና በኢራን በሚደገፉ ሚሊሻዎች በሚፈጸምባት ጥቃቶች ምክንያት ወደ ግጭት ልትገባ እንደምትችል አስጠነቀቀች።