የጃፓን ዕቃ ጫኝ መርከብ ቀይ ባሕር ላይ በየመን ሁቲ አማጺያን ታገተ

በኢራን በሚደገፉት የየመን ሁቲ አማጺያን የእስራኤል ነው ያሉትን የጃፓን ግዙፍ የዕቃ ጫኝ መርከብ ቀይ ባሕር አገቱ።