በአማራ ክልል የሚፈፀም ድሮን ጥቃት እንዳሳሰበው ተ.መ.ድ ገለፀ

በአማራ ክልል በመከላከያ ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በቀጠለው የትጥቅ ውጊያ ምክንያት በሰው አልባ አውሮፕላን ወይም ድሮኖች የሚደርሱት ጥቃቶች አሳሳቢ መሆናቸውን የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ።…